ስልኩን ወዲያውኑ ይዝጉት!
የምስጢር ቁጥርዎን ለማንም አያሳዩ፤ አይስጡ!
ከባንክ የተደወለ በማስመሰል እርዳታ ለመስጠት ነው፤ በሚል የምስጢር ቁጥርዎን ከተጠየቁ ስልኩን ወዲያውኑ ይዝጉት!
የጥንቃቄ እርምጃዎች፦
• የምስጢር ቁጥርዎን ለማንም አያጋሩ!
• አጠራጣሪ መተግበሪያዎችን አያውርዱ፤ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ ላይም አይጫኑ!
• የሚያውቁት የስልክ መስመር ቢመስልዎም ከሞባይል ባንኪንግ እና ከኤቲኤም የምስጢር ቁጥር እንዲሁም ከባንክ ሒሳብ እንቅስቃሴዎ ጋር በተያያዘ ለሚቀርቡልዎ ጥያቄዎች መረጃ አይስጡ!
• ልብ ይበሉ! ባንካችን ስልክ በመደወል ከሞባይል ባንኪንግ እና ከኤቲኤም የምስጢር ቁጥር እንዲሁም ከባንክ ሒሳብ እንቅስቃሴዎ ጋር የተያያዙ ምንም ዓይነት ምስጢራዊ መረጃዎችን አይጠይቅም!
• ከዚህ ጋር በተያያዘ አጠራጣሪ ጉዳዮች ካጋጠሙዎት ደግሞ ወደ ባንካችን ነጻ የጥሪ ማዕከል 8220 ይደውሉ፡፡
#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank
የሁሉም ባንክ!
Bank for all!