“ቁጭ ብላችሁ ችግራችሁን ፍቱ”-ብርጋዲየር ጀነራል ከበደ ረጋሳ
እኛ ከዚህ በኋላ ህዝባችን እንዲበጠበጥ፣ የእኛም ሆነ የህዝባችን ደም እንዲፈስ አንፈልግም። እናንተ በምትሰጡን ትዕዛዝ ሀገራችን ውስጥ ብቻ ሳይሆን ከሀገር ውጪም ደማችንን እናፈሳለን። ቁጭ ብላችሁ ችግራችሁን ፍቱ። በ21ኛው ክፍለ ዘመን እርስ በርሳችን የምንዋጋው እኛ ብቻ ሳንሆን አንቀርም፣ይሄ የእያንዳንዱ የኢትዮጵያ ወታደር ድምፅ ነው።"