ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ التوحيد حق الله على العبيد


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


#الســــلــــــفـــــــيــــــه!
هي اهل السنة والجمعة
الفرقة الناجية
طإفة المنصراه
اهل الحدث والأثر
t.me/twehied_ewunna

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


📚 ضوابط في الفتن يحتاجها كل مسلم

📚 ማንኛዉን ሙስሊም የሚያስፈልገዉ የሆነ የፈተና ግዜ መርሆዎች

✍ المؤلف

🎙 الشيخ العلامة الدكتور سليمان بن سليم الله الرحيلي حفظه الله

🌐 الضابط الرابع↓
عِندَ الاختِلَافِ إِيَّاكَ وَالصِّغَارَ والزَم الكِبَارَ

🌐 በዉዝግብ ግዜ ታናናሾችን ተጠንቀቅ! ታላላቆችን ያዝ!

↪️ ክፍል 5⃣ ↩️

የኪታቡ pdf👇
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3808

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/3890
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3890


የአህሉ ሱና ወልጀመዐን መርሆች አጥብቆ መያዝ ነው ሰለፊ ሚያደርገው።
Dawud Ali


خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

🌐 قَصَائِدُ الصُّوفِيَّةِ بِمِيزَانِ الكِتَابِ وَالسُّنَّةِ

🌐 የሱፍዮች መንዙማ በቁርአንና በሓዲስ ሚዛን

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/3877
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3877




Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
4_5927052532017794019.apk
17.6Mb
[ኢዕራቡል አጅሩሚያ]
ወደ አፕ የተቀየረ።
ለጡላበል ዒልም ተደራሽ እንዲሆን አሰራጩት
بارك الله فيكم






🔶 محاضرة جديدة

🔹 نصيحة للسلفيين في الحبشة


🕰الدقيقة 34:39 / الحجم 7.9 ميجابايت

🎙الشيخ الدكتور عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله

t.me/abu_reyyis_arreyyis/3828


🍀የሙሐደራ ፕሮግራም🍀
ክፍል - 3
[ርዕስ፦ ሰለፊያ]

🎙አቡ ረዪስ ሙሐመድ ኢማም
------------
ክፍል 4 በሌላ ርዕስ ከሌላ ተጋባዥ እንግዳ ጋር የሚቀጥል ይሆናል፣ ኢንሻአላህ።

ፕሮግራሙን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/Daru_Sunnah/1653


Bahiru Teka dan repost
👉 ሒክማ ማለት

قال ابن القيم رحمه الله :

الحكمة : فعل ما ينبغي، على الوجه الذي ينبغي، في الوقت الذي ينبغي ...

‏ولها ثلاثة أركان : العلم، والحلم، والأناة .
‏وآفاتها وأضدادها : الجهل، والطيش، والعجلة .
‏فلا حكمة لجاهل، ولا طائش، ولا عجول .

مدارج السالكين ( ٢ / ٤٤٩ )

🔷 ታላቁ ሊቅ ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –

" ሒክማ ማለት አስፈላጊ ነገር በአስፈላጊ ሁኔታ በአስፈላጊ ጊዜ መስራት ነው ። ለሱም ሶስት ሩክኖች አሉት
እውቀት
ታጋሽነት
እርጋታ
የዚህ አጥፊውና ተቃራኒው ደግሞ
ጅህልና ( መሀይምነት )
አለመብሰል ( ሞኝነት )
ችኮላ
ለማሀይም ፣ ለሞኝና ለቸኳይ ሒክማ የላቸውም ። "

.


👆👆👆
#የአላህን ዲን በመገንዘብ ማነሳሳት

🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ ቅበት ከተማ በዑመር ኢብኑ ኸጧብ መስጅድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


ABU MUSLIM A-DUROOS dan repost
🔶 የሱረቱል ሙልክ ትሩፋቶችና የሚቀራበት ግዜ

🔶 فضل سورة الملك ومتى تقرأ؟

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3

https://t.me/AbumuslimAlarsi/7346

            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📚 ምንጭ "የጥያቄና መልስ (የፈታዋ) ፕሮግራም።" ከሚለው ክፍል 24 የተወሰደ ትምህርት ነው!!!
           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
      
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል  ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇

🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi


🌸بسمة الورود🌸 dan repost
#ارح_سمعك


Abu huzeifah seid dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ታጠቅ ሚድያ እና ሳዳት ከማል አቡ መርየም
ቀለ መጠይቅ ወሳኝ መልእክት ተስተላልፎበታል።

https://t.me/abuhuzeyfahseid
https://t.me/abuhuzeyfahseid




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
"فِـتنـةُ الـنّســاء "

الشيخ :صالح الفوزان حفظه الله.

የሴቶች ፊትና


አንድ ሰው ከሱና ሊወጣ ከሚችልባቸው መንገዶች ውስጥ፦
ኢማም አሻጢቢይ ረሂመሁሏህ እንድህ ብለዋል
" ከሱና የመውጣት ምክንያቶች፦

- ሱናን አለማወቅና መሃይምነት ብሎም
-ስሜትን መከተል ነው "

[ አል'ኢዕቲሷም 1፤32 ]

t.me/twehiedewunna


,


ሰሞኑን በቅጥፈት አራጋቢዎች ሲነዙ ለነበሩ ውዥንብሮች የተሰጠ ምላሽ
(ተከታታይ)

ክፍል -1



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

507

obunachilar
Kanal statistikasi