Noma’lum dan repost
.......... ሰው እና ውሻ...........
.
አፍቃሪውን ሢያገኝ ወንዱ ለፍቶ ለፍቶ
ለፍቅሩ ይሠግዳል ፈጣሪን እረሥቶ
የወደዳት ፍቅሩ ቆንጆ ብትሆንም
ጌታ እንደፈጠራት ግን አያሥተውልም
....
እኔ ግን ላመሥግን ግድ የለም ቡችዬ
ከኔ ባይፈጥርሽም እንደሠው ጌታዬ
ጌታዬን ለጌታሽ ፈጣሪ ባይፈጥር
ፑፒይ የኔ ፍቅር መች አገኝሽ ነበር
.......ይሀው የኔም ጌታ
ያንቺን ጌታ አፍቅሮ እያመላለሠው
.....እኔም ከሡ ጋራ
በበሩ ቀዳዳ ሣይሽ እውላለው ።
.
አፍቃሪውን ሢያገኝ ወንዱ ለፍቶ ለፍቶ
ለፍቅሩ ይሠግዳል ፈጣሪን እረሥቶ
የወደዳት ፍቅሩ ቆንጆ ብትሆንም
ጌታ እንደፈጠራት ግን አያሥተውልም
....
እኔ ግን ላመሥግን ግድ የለም ቡችዬ
ከኔ ባይፈጥርሽም እንደሠው ጌታዬ
ጌታዬን ለጌታሽ ፈጣሪ ባይፈጥር
ፑፒይ የኔ ፍቅር መች አገኝሽ ነበር
.......ይሀው የኔም ጌታ
ያንቺን ጌታ አፍቅሮ እያመላለሠው
.....እኔም ከሡ ጋራ
በበሩ ቀዳዳ ሣይሽ እውላለው ።