كلمة شيخنا يحيى حفظه الله حول انتصارات سوريا
ሸይኻችን የሕያ ሶሪያዊያን ከግፈኛው የበሻር አገዛዝ ነፃ በመውጣታቸው የተሰማውን ደስታ የገለፀበት የመኖችንም ከግፈኞቹ ሑሲዎች ነፃ የሚወጡበት ቀን ቅርብ እንደሆነ በተስፋ ተሞልቶ የተናገረበት ልብ ውስጥ ሰርፆ የሚገባ ንግግር !
🤲አላህ ሸይኻችንን ከሴረኞች ይጠብቅልን!
https://t.me/ustazabrar/1110