#تكفير_المعين
------
ሁጃ ሳይደርሰው ወይም ሳይብራራለት አንድን አካል መተናጠል ካፊር በሚለው ነጥብ ላይ ዑለሞቻችን ምን አሉ?
🔖ما ذا قال العلماء عن تكفير المعين
📌الشيخ با جمال
📌الشيخ عبد الحميد
📌الشيخ الفوزان
📌الشيخ الشمري
📌الشيخ الوادعي
💠التكفير المعين لا بد من إقامة الحجة وانتعاء الموانع
🔑አንድን አካል ለይቶ ካፊር ለማለት ሁጃ ማቆምና ከልካይ ነገሮች መወገድ ግዴታ አለባቸው።
💠 إذا كان جاهل يبين له يوضح ولا يستعجل في الحكم
🔑 አላዋቂ መሀይም ከሆነ ለሱ ይብራራለታል እሱን ካፊር ለማለትም አይቸኮልበትም።
📨 ጠኢሽ እና ተክፊር ለሆኑት ለሙስጠፋ እና ለነ መህሙድ ጀመዓ ትድረስ
https://t.me/al_beyann/1288
https://t.me/ustazabrar/1114