2ኛ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 002/2017
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለየሎቱ ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በማየት መወዳደር ይችላሉ፡፡
ለሎት 1. የደንብ ልብስ
ለሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃ
ለሎት 3. አላቂ የትምህርት ዕቃ
ለሎት 4. አላቂ የጽዳት ዕቃ
ለሎት 5. ልዩ ልዩ መሳሪያ
ለሎት6, ቋሚ የማሽነሪ ዕቃዎች እና ሌሎች ቋሚ ዕቃዎች
የበለጠ ስለ ጨረታው ዝርዝር በድረገፃችን ይመልከቱ
https://waliatender.com/tender/90568