🚗 ባንኩ 15 Nissan Sunny መኪናዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
📅 የጨረታ ቀን: ጨረታው በየካቲት 7/2017 ዓ.ም (Feb 14, 2025) ይዘጋል።
📍 ቦታ: አዲስ አበባ (ዝርዝር ቦታው ድረገፃችን ላይ ይመልከቱት)
🔑 ዋና መረጃዎች:
- 15 ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ Nissan Sunny መኪናዎች (ሞዴል 2011) በሚከተሉት መነሻ ዋጋዎች ይሸጣሉ: 730,250 ብር እስከ 902,750 ብር⤵️
- ንብረቶችን ለማየት: እስከ የካቲት 7/2017 ዓ.ም ባለው ጊዜ (ሰኞ፣ እሮብ፣ አርብ)(ዝርዝር ቦታው ድረገፃችን ላይ ይመልከቱ)
- የጨረታ ሰነድ: 200 ብር ።
- የጨረታ ሂደት:
- 25% የመነሻ ዋጋ በCPO፣
- የሚሞሉት ዋጋ ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር፣
- የታሸገ ኤንቨሎፕ ከየካቲት 7/2017 ጠዋት 9፡00 ድረስ ያስገቡ፣
- ጨረታ መክፈቻ: የካቲት 7/2017 ጠዋት 9፡30 ላይ (4ኛ ፎቅ የባንኩ ካፍቴሪያ)።
❗ ማሳሰቢያ: ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረት መብቱ የተጠበቀ ነው።
#ጨረታ #አዲስ_አበባ #NissanSunny #ዋልያቴንደር
---
📸 የመኪናዎቹን ፎቶዎች ለማየት ከላይ ይመልከቱ፣ ትክክለኛ የተሽከርካሪዎች ምስል ነው!