ያሳዝናል‼
እነዚህ ፎቶዎች የተላኩልኝ ከአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ ነው።
📌በአካባቢው ርሃብ መከሰቱን ተከትሎ ሴቶችና ህፃናት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ እንደሚገኝ የአካባቢው ተወላጆች ነግረውኛል።
📌በወረዳው ጉሊሃ ታልኩል:ብርኮ, እብሉ: አምደ ሚካኤል ቀይ ወንዝ:ቢሮ ከከተማው:ታልኩል በተባሉ ቀበሌዎች ችግሩ እንደጠናም ተናግረዋል።
📌የተጠቀሰውና ርሃብ ተከስቶበታል የተባለው ቡግና ወረዳ ከአመት በላይ በፋኖ ሀይሎች በቁጥጥር ስር እንደሚገኝም የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
📌"ለረዲኤት ድረጅቶች በር ባለመከፈቱ በዚህ ዘመን ህፃናት በረሀብ እየሞቱ ነው" ያሉት ተወላጆቹ መንግስት መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
📌ለእነዚህ የቡግና ወረዳ በስርዓተ ምግብ እጥረት ለተጎዱ ህፃናት አስቸኳይ መፍትሄ ሊሰጥ ይገባል።
Wasu Mohammed
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed