ይሄ ግፍ ነው‼
ደሴ እና ኮምቦልቻ ከ20 ያላነሱ የነዳጅ ማደያዎች ይገኛሉ።
ባለማደያዎቹ ቤንዚን ቀን ያወርዳሉ ሌሊት ከከተማ አስተዳደሮቹ የፀጥታና የንግድ ተቋማት ተቆጣጣሪዎች ጋር ተመሳጥረው በበርሚል ሽጠውት ያድራሉ።
ሠርቶ አደር የባጃጅና ታክሲ አገልግሎት ሰጭዎች በበርሚል ከገዙት በየሰፈሩ ለመቅዳት ተገደዋል።
ደሴ ከተማ አንድ ሰሞን ሂደቱ በከንቲባ ጽ/ቤት መመራት ጀምሮ ከተስተካከለ በኋላ ሆድ አደሮች አሸንፈው ደሃ ሰርቶ እንዳኖር እንደፈለጉ እየተጫዎቱበት ይገኛል።
ዛሬን እንዲኖር ህግ ላልተከበረለት ሰርቶ አደር ዜጋ ኮሪደር ምን ይሰራለታል? ግርም የሚለው ሁለቱም ከተሞች ለለውጥ እንተጋለን የሚሉ ከንቲባዎች አላሏቸው:አመራሩም ቢሆን ሲሮጥ ይታያል።
በማደያ 93 ብር የሆነ ቤንዚን በጀሪካን ከባዕድ ነገር ጋር 200 ብር ሲሸጥ ህግ ካላስከበራችሁ የምትሯሯጡት ለህዝብ ሳይሆን ለግል ጥቅማችሁ እንደሆነ ለመረዳት ቀላል ይሆናል ማለት ነው።
ይሄ በአይሱዙ ተጭኖ ሲንቀሳቀስ የተያዘው ቤንዚን ኮምቦልቻ ሲሆን ሲቀዳ ዝም ብለውት ከቀዳ በኋላ የጠየቁትን ገንዘብ ባለመክፈሉ የተያዘ ነው።ቢከፍል አይያዝም ነበር ተግባባን?ምን እንድናስብ ጠብቃችሁ ነበር።
ልብ በሉ ሁሉም ማደያዎች አስፓልት ላይ ይገኛሉ።አይደለም ለወንጀል አነፍናፊው ፖሊስ ለመንገደኛ ግልፅ ናቸው።
📌ይሄ ጉዳይ እዚህ በስም ያልጠቀስኳቸውንም ከተሞች ይመለከታል።ሐዋሳ ችግሩ የከፋ ነበር :አመራራ ተጠያቂ ሲደረግ:የተወሰኑት ሲታሰሩ ድርጊቱ ቆመ።አሁን አንፃራዊ መሻሻል አለ።
ባለቤቷን የተማመነች በግ ላቷን ውጭ አሳደረች ነው ነገሩ።ባለማደያዎች አመራሩን ሳይዙ በዚህ ልክ በህዝብ ላይ ያልተገባ ችግር አይፈጥሩም።
#ለግሩፕ_ሼር
Wasu Mohammed
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed