መብራት በፈረቃ...
📌ከሰሞኑ ኮምቦልቻ እና ደሴን የሚያገናኘው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ሀይል ተሸካሚ ታወር በሌቦች መሠረቁን ተነግሯል።የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማምሻውን ባወጣው መረጃ መሠረት በተፈፀመው ስርቆት ምክንያት:-
📌ደሴ ከተማ፣
📌ወረባቦ፣
📌አልቡኮ፣
📌ኩታበር፣በ
📌ደሴ ዙሪያ፣
📌ወልዲያና በአካባቢው የሃይል አቅርቦቱ ከዛሬ ታህሳስ 18/2017 ጀምሮ በፈረቃ እንዲሰጥ አሰገዳጅ ሁኔታ ፈጥሯል ።
✅ሌቦቹ የመንገድ ዳር አደጋ መከላከያ በኦክስጅን ቆርጠው ሲወስዱ ዝም በመባላቸው ይሄው በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ ላይ መጡ።
📍ከደሴ- ኮምቦልቻ በተዘረጋና በምስሉ የሚታየው 66 ኪ.ቮልት ትራንስሚሽን መስመር ታወር ላይ የተፈፀመው ዝርፊያ አስቸኳይ መፍትሄን ይፈልጋል።
📌አጥፊን ለይቶ ለህግ በማቅረቡ በኩል ፖሊስ ኃላፊነቱን ቢወጣ መልካም ነው።
📌በተጨማሪም ይህንን መሰል ግዙፍ ታወር ያለ እውቀት ለመዝረፍ የሚሞክር አይኖርምና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአካባቢ ቅርንጫፎች መረጃውን በሰራተኞች በኩል በማሰባሰብ ፖሊስን ተባበሩ።
📌ዝርፊያው ከሙያው ብዙም ባልራቁ ሰዎች ሳይፈፀም እንዳልቀረ የሚሰሙ ጥቆማዎች አሉ።
📱https://youtu.be/sOgwICCEKVM?si=GXbESgbumS_i2U1C
https://youtu.be/sOgwICCEKVM?si=GXbESgbumS_i2U1C