የሱዳን ወታደራዊ ሀይል ትናንት ቁልፍ የተባለችውን ዋድ ማዳኒ(wad madani) አከባቢን ተቆጣጠሯል።
አከባቢዋ በታጣቂው RSF ከ2023 ጀምሮ ተይዛ የቆየች ሲሆን ከሱዳን 200ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች።
አከባቢዋ ሌሎች ቦታዎችን ለመቆጣጠር ቁልፍ መሆኗ ተነግሯል።
የሱዳን ወታደራዊ ሀይል ቦታዋን በመቆጣጠሩ ደስታውን እየገለጸ ሲሆን ለሀሜቴ ሰዎች ትልቅ ኪሳራ ነው ተብሏል።
በሌላ በኩል:-
የሱዳን ሉዓላዊ ምክርቤት ሊቀመንበር ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን በካርቱም ከጊኒ ቢሳው አቻቸው ኡማሮ ሲሴኮ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ወቅት፣ "አፍሪካ በውጭ ጣልቃ ገብነት እየተናጠች ነው" ያሉት አልቡርሃን ለዚህም በደፈናው የውጭ ኃይሎች ሲሉ የጠሯቸውን ሀገራት ወቅሰዋል።
ጄነራሉ፣ "አንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት የድሮውንና ዘመናዊውን ቅኝ ግዛት ለመታገል ያሳዩትን ቁርጠኝነት እንደግፋለን" ብለዋል።
በሱዳን በቀጠለው የርስበርስ ጦርነት አልቡርሃን የሚመሩት የሀገሪቱ ጦር የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ድጋፍ እያደረገች ነው በሚል በተደጋጋሚ ይከሳል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4