በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 24 ደርሷል፡፡
ከ12 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶችን፣ ህንጻዎችን እና ሌሎች መሰረተ ልማቶችን ያወደመው ሰደድ እሳቱ ፤ 100 ሺህ ሰዎችን ከመኖሪያቸው ማፈናቀሉም ታውቋል፡፡
የሎስ አንጀለስ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚኖሩ ተጨማሪ 87 ሺህ ሰዎች አካባቢያቸውን ለቅቀው ለመውጣት በተጠንቀቅ እንዲቆዩም አሳስቧል፡፡
አደጋውን ለመቆጣጠር ከ14 ሺህ በላይ የእሳት አደጋ ሠራተኞች በ84 አውሮፕላኖች በመታገዝ ርብርብ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡
6 ቀናትን ባስቆጠረው ሰደድ እሳቱ ከ135 እስከ 150 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ንብረት መውደሙንም ሮይተርስ ዘግቧል፡፡
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4