ባቱ/ዝዋይ/‼
📌በባቱ ከተማ ለዘንድሮው የጥምቀት በዓል 250 ጀልባዎች መዘጋጀታቸውን የከተማው ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል።
📌ጀልባዎቹ 100 የሞተር እና 150 በእንጨት የሚሰሩ ናቸው ተብሏል።ለእንግዶች 58 ሆቴሎች መዘጋጀታቸውንም መምሪያው ለኢፕድ ከገለፀው ተመልክተናል።