በእንግሊዝ ማንችሰተር ከተማ ቁርአንን ያቃጠለው ግለሰብ ታስሯል።
አልጀዚራ እንደዘገበው ግለሰቡ ቁርአንን ሲያቃጥል የእስራኤል ባንዲራን ይዞ እንደነበረም ጠቁሟል።
በቅርቡ ቁርአንን ሲያቃጥል የነበረና በተደጋጋሚ ድርጊቱን የፈጸመ ሰው ተገሎ መገኜቱ ይታወቃል ።
የሰውዬው አላማ ግጭት መቀስቀስ እንደነበርም ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።
===================
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed