አዲስ አበባ በስራ ላይ አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ
📌 ዛሬ ዓርብ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋድ 4ሰአት ከ25 ላይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አደይ አበባ ግቢ ዉስጥ በደረሰ የስራ ላይ አደጋ ዕድሜዉ 32 ዓመት የተገመተ የቀን ሰራተኛ ህይወቱ አልፏል።ሠራተኛው በፋብሪካዉ ምድር ቤት ዉስጥ የነበረ የቀድሞ የዉሀ ገንዳን ግድግዳ በማፍረስ ላይ እያለ ግድግዳዉ ተንዶበት በደሰበት ከፍተኛ ጉዳት ነው ህይወቱ ያለፈው።
📌 ትናንት ሀሙስ ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም ረፋድ ላይ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፊጋ መብራት ኃይል እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ ዕድሜዉ 27 ዓመት የተገመተ የኮንስትራክሽን ባለሙያ በግለሰብ እየተገነባ ካለ ህንጻ ላይ ወድቆ ህይወቱ አልፏል።የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬዲዬ ሲናገሩ ወጣት በስራ ላይ እያለ በነበረበት ጊዜ ለአሳንሰር መገጣጠሚያ በተተዉ ክፍት ቦታ ላይ ወደታች ወድቆ ህይወቱ ማለፉን ማለፉን አስረድተዋል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed