አቶ ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።
ፕሬዝደንት ጌታቸው እንደተናገሩት ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከታች እግሩን እንዳይረግጥ የሚከላከልበት መንገድ አሁን የትግራይን የጸጥታ ሃይሎች ጭምር በመጠቀም ስልጣን ለመያዝ ማህተሙን እስከ መንጠቅ ተደርሷል።
ከፍተኛ የጸጥታ ሃይሎች እንቅስቃሴውን እንዲያቆሙ ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ ያሳሰቡ ሲሆን እንቅናቄው የሰራዊቱን አንድነት የሚያናጋ ሁኔታ እየፈጠረ ነው ብለዋል።
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ በትግራይ የጸጥታ ሃይሎች ከፍተኛ አዛዦች ላይ የተላለፈውን ውሳኔ በኃይል ስልጣን ለመንጠቅ መወሰኑን መወያየቱን አስታውሰዋል።
ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ መንግስት በአስፈፃሚነት አቅሙ ተዳክሟል በማለት የትግራይ የጸጥታ ሃይሎች ወደ ጣቢያ ወርደው ማኅተሙን በመንጠቅ አስተዳደሮችን በሃይል እንዲቀይሩ የማድረግ ሃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው ብለዋል።
መንግስትን ለመለወጥ ራሱን የቻለ መንገድ አለ፤ ለውጡ በስርዓትና በህግ ብቻ መከናወን እንዳለበትም ጠቁመዋል።
ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የፕሪቶሪያን ስምምነት የሚጥሱ ድርጊቶች መቆም አለባቸው እና አሁን ያለውን የክልል የጸጥታ ሁኔታ ተንትነን በምን መልኩ እንደሚጎዳን ትኩረት ሰጥተን መስራት አለብን ብለዋል።
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ📥
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 🔽
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g