ቅድመ-ፍልስፍና
ፈላስፋ ተነስቶ እግዜር የለም ካለ
አምላክ የለም ካለ
ፈላስፋው ልክ ነው
እግዜር ነው ፈላስፋው
ምክንያቱም................
እግዜር.. አንዱን አስነስቶ
አፋን በቃል ከፍቶ
እግዜር አለ ብሎ.. ሊያናግር ሲሻ ነው
ያን- የለም አስብሎ.. ቀድሞ ሚያናግረው
ድንቅ ግጥም👏👏👏👏👏👏👏
#ኑ_ግርግዳ_እናፍርስ_ከሚለው_ከኤፍሬም_ስዩም_የግጥም_መድብል_ከገጽ_24_የተወሰደ
እናንብብ
ፈላስፋ ተነስቶ እግዜር የለም ካለ
አምላክ የለም ካለ
ፈላስፋው ልክ ነው
እግዜር ነው ፈላስፋው
ምክንያቱም................
እግዜር.. አንዱን አስነስቶ
አፋን በቃል ከፍቶ
እግዜር አለ ብሎ.. ሊያናግር ሲሻ ነው
ያን- የለም አስብሎ.. ቀድሞ ሚያናግረው
ድንቅ ግጥም👏👏👏👏👏👏👏
#ኑ_ግርግዳ_እናፍርስ_ከሚለው_ከኤፍሬም_ስዩም_የግጥም_መድብል_ከገጽ_24_የተወሰደ
እናንብብ