Justice for Heaven
ከመሰlochuwa ጋር ሮጣ ተጫውታ
ገና ሳትጀምረው የሂወትን ተርታ
እናትዋም አባትዋም አይተው ያልጠገብዉዋት
ወስጥዋ ምን እንዳለ ያልተተዋውቁዋት
በብዙ በረከት ውስጥዋ የጣጨቀ
ከፍታ ሳታሳየን ህልማውን የደበቀ
ልብ አልባ አረመኔ በድንገት አግኝትዋት
በግፍ በጭካኔ ሂወትዋን ነጠቃት
ነፍስዋን አካልዋ ውስጥ መመለስ ባይቻል
ይህን ለበደለ ፍትህ ያስፈልጋል
ፍትህ ለዚች ንጹህ ባጭር ለቀረችው
እንዲህ በመሰለ የከፋ ጭካኔ ለተደፈረችው!!
እጅግ በሚያሳዘን ሂወትዋን ላጣችው.
ሁላችን...