የአመታዊ የትምህርት መረጃ መሙያ ቅጹ እስከ ጥር 25/2017 ዓ.ም ድረስ በመሙላትና በትምህርት ሚኒስቴር ወደበለጸገው stat edu2.2017 ሶፍትዌር በማስገባት ለተገልጋዩ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የትምህርት መረጃ ተደራሽ እንደሚደረግ የቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታዬ ወልደኪዳን አስታውቀዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc