በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው! የአላህ እዝነትና ሰላም በውዱ ነቢያችን ላይ ይሁን!
🌹🌹 #አቂሚ_ሰላት 🌹🌹
🥀🥀ሶላትን የመተው መዘዞች🥀🥀
#ሰላትን በአግባቡ አለመስገድ ያለውን መዘዝ እናያለን።
አላህ በክቡር ቃሉ እንዲህ ይላል፦
فَخَلَفَ مِن بَعدِهِم خَلفٌ أَضاعُوا الصَّلاةَ وَاتَّبَعُوا الشَّهَواتِ فَسَوفَ يَلقَونَ غَيًّا ﴿٥٩﴾ إِلّا مَن تابَ وَآمَنَ وَعَمِلَ صالِحًا فَأُولئِكَ يَدخُلونَ الجَنَّةَ وَلا يُظلَمونَ شَيئًا ﴿٦٠﴾
ከእነርሱም በኋላ ሶላትን ያጓደሉ (የተው) ፍላጎቶችን የተከተሉ መጥፎ ምትኮች ተተኩ! የገሀነምንም ሸለቆ በእርግጥ ያገኛሉ። ግን የተጸጸተነም በጎንም ሥራ የሠራ ሰው እነዚህ ገነትን ይገባሉ። አንዳችም አይበደሉም።
ቁርአን ሱራ መርየም (19:59-60)
አላህ ቱልዶችን ጠቅሷል በትሉዶች የተተኩ። እንዚህም የተተኩት ተተኪዎች እኛ #ከሰለፎች በኋላ ያለን ነን። እነሱም የተባሉት ሰለፎች ናቸው። ታድያ እነዚህ አሁን የተተኩት ተተኪዎች ምን አይነት ናቸው ብላችሁ ከጠየቃችሁኝ እኔ ሳልሆን ቁርአን እራሱ የምልሳል እንዲህ በማለት፦
فَخَلَفَ مِن بَعدِهِم خَلفٌ أَضاعُوا الصَّلاةَ وَاتَّبَعُوا الشَّهَواتِ فَسَوفَ يَلقَونَ غَيًّا ﴿٥٩﴾
ከእነርሱም በኋላ ሶላትን ያጓደሉ (የተው) ፍላጎቶችን የተከተሉ መጥፎ ምትኮች ተተኩ! የገሀነምንም ሸለቆ በእርግጥ ያገኛሉ።
ቁርአን ሱራ መርየም (19:59)
እነዚህም ተተኪዎች
1.#ሰላትን በአግባቡ የማይግዱ ወይም ከናካቴው እርግፍ አርገው የተው።
2. ስሜቶቻቸውን የሚከተሉ ናቸው። እነዚህ አላህ የጠቀሰው ሁለቱ ምሳሌዎች በእኛ ዘመን ጎልተው ታይተዋል እየታዩም ነው።
ምክኒያቱም #ሰላትን በአግባቡ የማይሰግድ ብዙ ነው ይባስ ብሎ ከነ የማይሰግዱ ብዙ ናቸው። አላህ እውነትን አልተናገረም? በእርግጥ እውነትን ተናግሯል! ምክኒያቱም በዚህ ዘመን #ሰላትን እንደቀላል እያየናት ነው በአግባቡም እየሰገድን አይደለም። በዚህ ዘመን ስሜታችንን የተከተልን ብዙወቻችን ነን ይሄ ለማንም ግልፅ ነው ሰላትን ለመስገድ ጊዜ የለንም ለሌላ ነገር ግን ነፃ ነን። ለምን? ቁርአን ይመልሳል፦
وَاتَّبَعُوا الشَّهَواتِ ...
ፍላጎቶችን የተከተሉ ...
ታድያ በዚህ ተግባራችን አላህ እንዲህ ሲል ጠራን መጥፎ ምትኮች ተተኩ...
መጥፎ ምትኮች ተባልን ለምን? እኛ ሰላትን በአግባቡ የማንሰግድ ሰላትን የተውን ህዝቦች ሰለሆንን! እንዲሁም ስሜታችንን በመከተል ከአላህ ስለራቅን እሱን በአግባቡ አለመገዛታችን ነው። ታድያ አላህ ለዚህ ተግባራችን መጥፎ ምትኮች ብቻ ብሎ አለተወንም በአኪራም የሚጠብቀን ታላቅ ቅጣት አዘጋጅቶልናል ይሄንንም እንዲህ ሲል ገልፆልናል፦
فَسَوفَ يَلقَونَ غَيًّا ﴿٥٩﴾
የገሀነምንም ሸለቆ በእርግጥ ያገኛሉ።
አላህ አኺራም በዚህ ተግባራችን የገሀነምን #ሸለቆ እንደምንገባ ነግሮናል። አላህ የለውን የሚፈፅም ጌታ ነው። ታድያ ከዚህ መጥፎ ተብለው ከተጠሩት ሕዝቦችን ላለመሆንና የጀሐነምን #ሸለቆ እንዳናገኝ ምን እናድርግ ካላችሁኝ እኔ ሳልሆን አላህ እራሱ ይመልሳል እንዲህ ሲል፦
إِلّا مَن تابَ وَآمَنَ وَعَمِلَ صالِحًا فَأُولئِكَ يَدخُلونَ الجَنَّةَ وَلا يُظلَمونَ شَيئًا ﴿٦٠﴾
ግን የተጸጸተነም በጎንም ሥራ የሠራ ሰው እነዚህ ገነትን ይገባሉ። አንዳችም አይበደሉም።
ቁርአን ሱራ መርየም (19:60)
ታድያ አላህ እነዚህን ነገሮች ካደረግን
#መጥፎ_ተተኪዎች ከሚባሉት እንደዚሁም #ከጀሐነም ሸለቆም ለመዳን ወይም የጀሐነም ሸለቆ እንዳያገኘን እንዲሁም ምንም #ሳንበደል ጀነት የምንገባበትን መንገዶች ነግሮናል እነሱም
1. #ተውባ (ወደ አላህ መመለስ)
2. #ኢማናችንን_ማደስ
3. #መልካም (በጎ) ሥራን መሥራት እነዚህን ሶሰት ነገሮች ምንም ያህል ሰላትን በአግባቡ ባንሰግድ እንዚሁም ምንም ያህል ስሜታችንን ብንከተል ግን እነዚህን አላህ የጠቀሳቸውን #ሶስት ነገሮች ካደረግን #ምንም አንበደለም እንደዚሁም ጀነትን እንገባለን። በአላህ እዝነትና ፍቃድ! ሰለዚህ አደራ! ሁላችንም ሶላትን አጥብቀን በአግባቡ እንስገድ ከተመላሾም፤ መልካም ከሚሰሩት፤ከማይበደሉት #ጀነትን ከሚገቡት ያድርገን!
ወንድም ያሲን✍
አላህ ባነበቡት ከሚጠቀሙት ያድርገን!
ለአላህ ብለን እንወዳችኋለን!
@yasin_nuru @yasin_nuru