(የቆየ ፎቶ) አሁንም በኒቃቡ ጉዳይ የተነሳ ይሄ ሳኡዲ አይደለም አሸባሪ ናችሁ ወደ መጣችሁበት ተመለሱ የሚሉ ቆመው የቀሩ ወገኖች አሉ ሲያሳዝኑ😭
ሙስሊም ካሁን ቡኋላ በሃገሩ የበታች ሆኖ በፍፁም አይኖርም! አይታሰብም🤷♂🤷♂
እንደ ዘመናችሁ ብትኖሩ ነው የሚሻላችሁ።
ዛሬ እንደ ትላንቱ :-
"የአሞራ አገሩ ዋርካ
የእስላም አገሩ መካ"
የሚባልበት ዘመን አይደለም።
@yasin_nuru @yasin_nuru
ሙስሊም ካሁን ቡኋላ በሃገሩ የበታች ሆኖ በፍፁም አይኖርም! አይታሰብም🤷♂🤷♂
እንደ ዘመናችሁ ብትኖሩ ነው የሚሻላችሁ።
ዛሬ እንደ ትላንቱ :-
"የአሞራ አገሩ ዋርካ
የእስላም አገሩ መካ"
የሚባልበት ዘመን አይደለም።
@yasin_nuru @yasin_nuru