ጅብሪል (አለይሂ ሰላም) ለነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና ኡመታቸው የመከረው 5ቱ ምክሮች
1. እንደፈለግክ ኑር ግን መሞትህን እወቀው።🥹
2. እንደፈለክ ስራ (መልካም ስራ እና መጥፎ ስራ) ግን በሰራኸው ስራ እንደምትመነዳ እና እንደምትጠየቅ እወቀው🤷♂
3. የፈለግከውን ሰው አፍቅር ፤ ሰው ግን ያፈቀርከውን ሰው እንደምትለያይ እወቀው💔
4. የሙእሚን ልዕልና የሌሊት ሰላት ላይ መቆሙ ነው💚
5. የሙእሚን ክብሩ እና ጥንካሬው የሰው ጥገኛ አለመሆኑ እና ከሰው ፈላጊ አለመሆኑ ነው።❤️🔥
ምንጭ: al-mujam al-awsat 4410
ይህን የማያውቁ ብዙ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ ሼር ላይክ በማድረግ እናሳውቃቸው።
“አስታውስም፤ ማስታወስ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡”
[ሱራቱ አዝ-ዛሪያት 51:551]
ነቢዩ () እንዲህ ብለዋል: “አንድን ሰው ወደ መልካም ነገር የመራ ሰው ከመራው ሰው እኩል ምንዳ አለው (ምንም ሳይቀንስበት)።“
[ሳሂህ ሙስሊም 19931]
@yasin_nuru @yasin_nuru