#ለፈገግታ
አንድ ገበሬ ነበር ለማዳበሪያ መግዢያ መቶ ብር ቸገረውና ለአላህ ደብዳቤ ጽፎ ፖስታ ቤት አስገባ።
የፖስታ ቤቱ ሠራተኛ የሁሉንም ደብዳቤ በየአድራሻው አስገብቶ የአላህ አድራሻ ቢጠፋው ፖስታውን ከፍቶ ማንበብ ጀመረ። አንብቦም ከት ብሎ ሳቀ። በአጭሩ እንዲህ ይላል
አላህ ሆይ የማዳበሪያ ምንም የለኝም
ክረምቱ መጥቷል እና ያረብ እስከዛሬ ወር መቶ ብር ላክልኝ።
የማዳበሪያ ካላገኘሁ አላርስም ካላረስኩ አልዘራም ካልዘራሁ እኔም ቤተሰቤም በረሃብ እንሞትብሃለን ይህን ደግሞ አንተ አትፈልገውም።……………
የፖስታ ቤቱ ሠራተኛ ደብዳቤውን አንብቦ ካበቃ በኋላ እስኪ የዚህን የዋህ ገበሬ ጉድ ልይ ብሎ ከኪሱ 99 ብር አወጣና በፖስታ አሽጎ ገበሬው ሳጥን ውስጥ አስገባ።
በወሩ ገበሬው አላህ እንደላከለት እርግጠኛ ሆኖ መጣ፣ ፖስተኛው ከሩቁ ተደብቆ ይከታተለው ጀመር ገበሬው ፖስታውን ሲከፍት 99 ብር ሆነበት። መልሶ ሌላ ደብዳቤ ጻፈ።
አላህ ሆይ የላክልኝ ብር ደርሶኛል። አንተ የላከው መቶ ብር ነበር„ የፖስታ ቤት ሠራተኞች ግን አንድ ብር ቆርጠዋል።
ስለዚህ ለወደፊት በነርሱ አትላክልኝ ይቆርጡብኛል አለ ይባላል😁😁😁😁
ውዶቼ በአሏህ እርግጠኛ ከሆን የሚያሳጣን ነገር አይኖርም በዱዓችሁ
አላህን ወንጀል ሳትሰሩ የፈለጋችሁትን ጠይቁት ይሰጣቹሃል 💚💚💚
@yasin_nuru @yasin_nuru
ፖስታ_ቤት