#እስኪ_ፈገግ_በሉ😁
አንድ ሰውዬ መግሪብ ለመስገድ መስጂድ ይገባና ኢማሙ ሱረቱል በቀራን ነበር የቀሩት🙆♂
ከዛም በጣም ጨነቀው አልጨርስ አሉ ቆዩ ልክ እንደጨረሱ ወደ ኢማሙ ጠጋ አለና👀 ሸይክ አሁን ማንን ነው የቀራችሁት ሲል ጠየቀ🙄
ኢማሙም ሱረቱል በቀራ ወይም ( የላሟ ምዕራፍ ነው አሉት😳 ኢሻ ሰላት ላይስ ምንን ነው የምትቀሩትና ምታሰግዱን🤔🤔 ብሎ ጠየቀ
ከዛ ሸህየው ሱረቱል ፊል ወይም የዝሆኗን ምዕራፍ ነው አሉት😳
እሰሰሰሰሰሰሰሰይ😳
የላሟ እንዲህ ያቆየን የዝሆኑማ እዚሁ ሊያሳድረን ነው😁😁
ብሎ ሌላ መስጂድ ሄደ ይባላል🏃♂🏃♂🏃♂😂
@yasin_nuru @yasin_nuru