ፈገግታ ሱና ነው😁
ሰሉ ዓላ አሽረፈል-ኸልቅ!!
@yasin_nuru
አንዱ እኮ ነው መላይካ ውሻ ያለበት ቤት አይገባም ሲባል ሰምቶ
መለከል-መውት ቤቱ እንዳይገባ ውሻ ጊቢው ላይ አስሯል።
ሰሉ ዓላ አሽረፈል-ኸልቅ!!
@yasin_nuru