#ልብ_ብላችሁ_ፃፉት
ከሱብሂ ቡኋላ አለመተኛት
#በሳምንት_ሶስት_ቀን_ስፖርት_መስራት
በየቀኑ ግማሽ ጁዝ ቁርዓን መቅራት
#በቀን_ውስጥ_አስር_ፔጅ_ማንበብ
ይሄንን ወደ ሂወታችሁ ማምጣት ትፈልጋላችሁ?
#አድርጉት_በስሜት_ተዋሃዱት
#ከ_21_ቀን_በላይ_ድገሙት
ያኔ ቋሚ ልማዳችሁ መሆን ይችላል።
ቡና ሱስ አስቸግሮሃል? ለ21 ቀን አቁም። እሱን በስሜት ማቆምን ተለማመደው። #ያኔ_ሱስን_ማቆም_ትችላለክ።
#ጫት ማንኛውም ነገር #መጥፎ የምትሉትን ባህሪም ይሁን #ጥሩ የምትሉትን ለመትከል እነዚህ ፕሮሰሶች ያስፈልጋሉ።
#Action #Feeling #Repetition #Habit
#ኡስታዝ_ያሲን_ኑር
ezk
@yasin_nuru @yasin_nuru
ከሱብሂ ቡኋላ አለመተኛት
#በሳምንት_ሶስት_ቀን_ስፖርት_መስራት
በየቀኑ ግማሽ ጁዝ ቁርዓን መቅራት
#በቀን_ውስጥ_አስር_ፔጅ_ማንበብ
ይሄንን ወደ ሂወታችሁ ማምጣት ትፈልጋላችሁ?
#አድርጉት_በስሜት_ተዋሃዱት
#ከ_21_ቀን_በላይ_ድገሙት
ያኔ ቋሚ ልማዳችሁ መሆን ይችላል።
ቡና ሱስ አስቸግሮሃል? ለ21 ቀን አቁም። እሱን በስሜት ማቆምን ተለማመደው። #ያኔ_ሱስን_ማቆም_ትችላለክ።
#ጫት ማንኛውም ነገር #መጥፎ የምትሉትን ባህሪም ይሁን #ጥሩ የምትሉትን ለመትከል እነዚህ ፕሮሰሶች ያስፈልጋሉ።
#Action #Feeling #Repetition #Habit
#ኡስታዝ_ያሲን_ኑር
ወላሂ ነው የምላችሁ በተለይ በተለይ ከወንጀል ለመራቅ ወረቀት ላይ ከ 1 እስከ 21 ቁጥር ፃፉ አቃለው በጣም ይከብዳል ከዚህ ከወንጀል ከሱስ ለመራቅ አላህን እየለመናችሁ ወንጀል የማትሰሩበትን ቀን (x) እያረጋችሁ ቀጥሉ ከአላህ ጋር ለውጥ ታይበታላችሁ።
አልሃምዱሊላህ እኔም በዚህ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ ምክር በጣም መጥፎ ሱስ ከሆነብኝ ወንጀል እየራኩ ነው።
ezk
@yasin_nuru @yasin_nuru