ጥር 25፣ 2017 ዓ.ል | ሻዕባን 3፣ 1446 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርአንና የአዛን ውድድር ተጠናቀቀ።

አዲስ አበባ |
በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት በዘይድ ኢብኑ ሳቢት የቁርአን ማህበር አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ዓለም አቀፍ ሁለተኛ ዙር የቁርአንና የአዛን ውድድር ተጠናቀቀ።
በቁርአን ሂፍዝ፣ በቁርአን ቲላዋና በአዛን ዘርፍ አሸናፊዎች በዳኞች አማካኝነት ይፋ ሆኗል።
በወንዶች በቁርአን ሂፍዝ አሸናፊዎች
1ኛ. ሙሐመድ ፉዓድ … ከሊቢያ
2ኛ. ዩሱፍ አሺር … ከኳታር
3ኛ. አህመድ በሺር …ከአሜሪካ
በሴቶች የቁርአን ሂፍዝ ውድድር አሸናፊዎች
1ኛ. ሩቅያ ሳላህ … ከየመን
2ኛ . ነሲም ጀናዉጃ … አልጄሪያ
3ኛ. ቀመራ ወሊዩ መሐመድ … ከኢትዮጵያ
በአዛን ውድድር አሸናፊዎች
1ኛ ሙሀመድሻን አቡበከር … ከኢንዶኖዢያ
2ኛ ኡመር ዱራን … ከቱርኪዬ
3ኛ አደም ጅብሪል … ከኢትዮጵያ
በወንዶች የቁርአን ቲላዋ የአሸናፊዎች ዝርዝር
1ኛ አብዱራዛቅ አል ሸሀዊ …ከግብፅ
2ኛ ከራር ለይስ … ከኢራቅ
3ኛ አንጀድ ካምዳን … ከየመን
ጥር 21 ተጀምሮ ዛሬ በተጠናቀቀው ሁለተኛ ዙር ዓለም አቀፍ የቁርአንና የአዛን ውድድር ላይ ከ60 በላይ ሀገራት ተሳትፈውበታል።
ውድድሩ እንዲሳካ በሁሉም የውድድር ሂደት ጥረት ላደረጉ ዓሊሞችና የውድድሩ ዳኞች መቀመጫቸውን አሜሪካ ባደረጉት ፈርስት ሂጅራና ተቀዋ ሐበሻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው 2ኛው ዙር የቁርአንና የአዛን ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የኡለማዕ ጽህፈት ቤት፣ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤቶች ስራ አስፈፃሚዎች፣ ዲፕሎማቶች እና የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች የታደሙ ሲሆን ይህ ዓለም አቀፍ የቁርአን መድረክ በቁርአን ተከፍቶ በቁርአን ተዘግቷል።
@yasin_nuru @yasin_nuru