~ቁርኣን በረካ አለው፡፡ ቁርኣን የገባበት ነገር ሁሉ ረድኤት አለው፡፡ ቁርኣን ወደ አንድ ነገር የገባ እንደሆነ ጨለማው ብርሃን ይሆናል፣ ጥቂቱ ይበዛል፣ ትንሹ ይተልቃል ፣ ጠባቡ ይሰፋል፡፡
የቁርኣንን በረከት አብዝታችሁ ተቋደሱ፡፡ ማንበብ ባትችሉም ከፍታችሁ እዩት፡፡ ትረካላችሁ፣ ታድጋላችሁ፣ ትለወጣላችሁ፡፡ ቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ሌሎች ትምህርቶችን በመተው ቁርኣን ላይ ብቻ ያተኩሩ ነበር፡፡ የቁርኣን ሰዎች አላህ ሰዎች ናቸው፡፡ አላህ ወዳጆች ናቸው፡፡ ቁርኣንን የሚወዱትን አላህ ይወዳል፡፡ አላህ የቁርኣን ቤተሰቦች ያድርገን!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan