🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ የፍቅር ጥግ ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ፀሀፊ ✍️ ማኔ
ክፍል 2️⃣0️⃣
ወሬዋ ግራ ገባኝ ልእልት አውቀሽ ነዋ እንዳልሸጠው ይሄን ሁሉ ምትቀባጥሪው እንጂማ እማዬ እኔን ብቸኛ እንደምታደርገኝ እያወቀች ይሄንን ቤት ትቼለት ልሙት እሱን ብቻውን ይቅር ብላ አትፈርድብኝም አአአ አልኳት።
እያለቀሰች እቴቴኮ አንተ እንዳትንከራተት ብላ ነው ምናልባት ቤቱን ሸጬ ልጄን ባዶ እጁን አስቀርቼ እኔስ ባልተርፍ ከሁለት አንድ ያጣ ይሆናል ብላ አስባ ነው እንጂ ባንተ ጨክና አደለም አለችኝ።
ልቤ ታፈነ ቤቱ አስጠላኝ ከበደኝ ተነስቼ ወደውጭ ወጣሁ ተከተለችኝ በናትሽ ሰላሜን አትንሽኝ ስር ስሬ አትበይ አልኳት።
በናትህ እቴቴኮ አደራ ብላኛለች አለችኝ።
ሲጀመር አስመሳይ ነሽ ባይሆን ኖሮ እማዬ እንደነገረችሽ ለኔ ትነግሪኝ ነበር እቴቴ ታማለች እና እናድናት ትይኝ ነበር ሴቶች ስትባሉ ስራችሁ ተግባራችሁ የእባብ ነው አይንሽን እንዳላየው ብያት ትቼ ከቤት ወጣሁ።
ያው ወደለመድኩት እዮብጋ ሄድኩ ገና ሲያየኝ ምነው ቤቱን ሚገዛ አምጣ ብለኸኝ በዛው ጠፋህ አለኝ።
እዮብ ልቤ ላይ የማላቀው ህመም እየተሰማኝ ነው አንድ ነገር እንዳደርግ አግዘኝ ካልሆነ መሞቴ ነው አልኩት።
አንድ ፓኮ ሲጋራ አጭስ ሂድና አረቄ ጠጣ ድንዝዝ ያደርግሀል አለምን እርስት ታደርግበታለህ አለኝ።
ያለኝን አደረኩ ምጠጣበት ስላልነበረኝ አለቃዬ የሰጠኝን ስልክ አሲዤ ነው የጠጣሁበት።
እናቴ ይሄንን ቤት ላለመሸጥ እንደሞተች ከሰማሁ ቡሀላ እሱን ባስታወስኩ ቁጥር ውስጤ ቅጥል ስለሚል በየደቂቃው ነው ማጨሰው ግን አጭሼም አይበርድልኝም ለአንድ ወር ያህል ወደዛ ቤት ፊቴን ሳላዞር ቀኑና ሌሊቱ እየተመሳሰለ እዮብ ያደረገውን እያደረኩ ሲሰርቅ እየሰረኩ ሲጠጣ እየጠጣሁ ሲጣላ አብሬ እየተጣላሁ አብረን ቆየን።
እዮብ ጊዜ የጣለው ሰው ሆኖ እንጂ በጣም ብዙ ነገሮችን የሚያቅ ሰው ነው ሰው ፊት ነገሮችን እንዴት መናገር እንዳለበት ያቃል ህይወቱ ውስጥ የሚጠቅመውንና የሚጎዳዎን ጠንቅቆ ያቃል ግን ደሞ ሁሌም የሚጎዳውን ነገር ነው ማድረግ ሚፈልገው ምክንያቱም የሚኖርበት ምክንያት የለውም መሞትም መኖርም ማይፈልግ ሰው ነው።
እኔም እሱን እየመሰለኩ ነው።
ትንሽ ከእማዬጋ ያሳለፍኩትን ነገር ማሰብ ስለፈለኩ ወደመቃብሯጋ ሄድኩ ልእልት ቁጭ ብላ እያለቀሰች አገኘኋት ።
ሳያት መመለስ ስላልፈለኩ አብሬ ሄጄ ቁጭ አልኩ ።
ስታየኝ ይባስ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አንተ ግን በጣም ጨካኝ ሰው ነህ አንድ ወር ሙሉ የእቴቴን መቃብር ሳትጎበኝ ቤት ሳትመጣ እንዴት አስቻለህ ምንም አትወዳትም ነበር ማለት ነው።
ይቀጥላል...
🔻ክፍል2️⃣1️⃣ ከ 1️⃣5️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔