🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ የፍቅር ጥግ ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ፀሀፊ ✍️ ማኔ
ክፍል 2️⃣2️⃣
ሁኔታው ግራ አጋባኝ እዮባ ግን ጤነኛ ነህ ማለቴ አንተ መንገድ ላይ እንኳን ሴት ስታይ እንዴት ፊትህን አዙረህ እንደምቴድ አቃለሁ ታዲያ አሁን ምን ተገኘ አልኩት።
ብዙ ጊዜ እኔ ውስጤ ይነግረኛል ይቺ ውስጧ ነጭ ወረቀት ነው አንዳንድ ሰዎች የልባቸው ንፁህነት ፊታቸው ላይ ነው የሚታየው አታይም የውስጧ ጉዳት አይኗ ላይ ይታያልኮ ስታይህ አይኗን ስብር አድርጋ ነው አለኝ።
ዝም ብዬው ምግባችንን መመገብ ጀመርን ።
ማታ ላይ ሁሉም ተሰብስቦ ቦታ ቦታውን ይዞ ተኛ እኔና እዮብ ዝም ብለን ቁጭ አልን መተኛት አልፈለግንም ነበር ወደውጭ ወጣንና ቁጭ ብለን ማጨስ ጀመረን።
እዮብ በእጁ የያዛትን ሲጋራ ወደመሬት ጣለና እረገጥ እያደረገ አይገርምህም ግን የሰው ተፈጥሮ አሁን እኩለ ሌሊት ነው ግማሹ የሞቀውን የሚስቱን ገላ አቅፎ ሚገርም ፍቅር እየሰራ ነው ግማሹ ደሞ ከሚወደው ቤተሰቡጋ ጤነኛ እንቅልፍ ወስዶት እያንኮራፋ ነው የተወሰነው ታሞ እየማቀቀ ነው እንደኛ አይነቱ ቁጭ ብሎ ሲጋራ እያጨሰ ነው ሌሎቹ ደሞ ክለብ ላይ እየቀወጡት ነው ዝብርቅርቅ ያለ መላ ቅጡን ያጣ ህይወት ባይኖርስ እንዴ አለኝ።
ዝም አልኩት።
ስልኩን አውጥቶ ልእልትጋ ደወለ ሳይጠራ ማለት በሚቻል መልኩ አነሳችው ስፒከር ላይ አድርጎት ማውራት ጀመሩ።
እንዴት አመሸሽ ቀሰቀስኩሽ እንዴ???
አይ አልተኛሁም ነበር ብደውልኮ ማስጨነቅ ይሆንብኛል ብዬ ነው ባህራን ገብቷል አደል አብራችሁ ናችሁ እንዴ አለችው።
እኔ በእጄ ተኝቷል እንዲላት ምልክት ሰጠሁት።
እሱም ሳያስባንን ተኝቷል ቤት ነው እኔ እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ነው የደወልኩት ያ ውበትሽኮ ካይኔ አልጠፋ አለ እንዳንቺ አይነት እንቡጥ አበባ አይቼ አላቅም አላት።
ልእልት እየሳቀች ምናለ አሁን ያልከኝን ቃል በሙሉ ከባህራን አፍ ብሰማው አለች።
እዮብ የማዘን ፊት እያሳየኝ እንደውም ተነሳ አውሪው በቃ ብሎ ስልኩን ወደኔ ሰጠኝ እኔ ጆሮዋ ላይ ዘጋሁትና እዮብ ላይ ተበሰጫጭቼ ወደውስጥ ገብቼ ተኛሁ።
እዮብ ምክንያት ፈልጎ ልእልትጋ ይደውላል እሷም ምክንያት ፈልጋ እሱ ነይ ሲላት ትመጣለች ።
እኔ ከነሱ ለመሸሽ ስሞክር ሁሉቱም ንቅንቅ አያስደርጉኝም ።
ልእልት ሁሉ ነገሯ ደስ የሚል ብትሆንም ለኔ ምኗም አይዋጥልኝም ምክንያት ፈልገህ ምታት ምታት ይለኛል።
ይቀጥላል...
🔻ክፍል2️⃣3️⃣ከ 1️⃣5️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔