በአለም ረጅሙ የማዕረግ ስም
"His Excellency President for Life, Field Marshal Al Hadji Doctor Idi Amin Dada, VC, DSO, MC, Lord of All the Beasts of the Earth and Fishes of the Sea, Conqueror of the British Empire in Africa in General and Uganda in Particular."
" የተከበሩ የእድሜ ልክ ፕሬዝዳንት ፊልድ ማርሻል አል ሐጂ ፕሮፌሰር ዶክተር ኢዲ አሚን ዳዳ ቪሲ ዴኤስኦ ኤምሲ የምድር አራዊቶች እና የባህር አሳዎች ሁሉ ጌታ በአጠቃላይ የእንግሊዝ ና የስኮትላንድ ኢምፔሪያሊዝም በአፍሪካና በኡጋንዳ ድል አድራጊ ።"
እንግዲህ ይህ ሁሉ አጭር መጣጥፍ ወይም ድርሰት ሳይሆን ኡጋንዳን ለ8 አመታት ሰጥለጥ አድርጎ ያስተዳደረው አምባገነን መሪ መጠሪያ የማዕረግ ስም ነው ።
ኤዲያሚን ዳዳ አፈሩን ገለባ ያድርግለትና በእነዚህ ሁሉ የማረግ ስሞች ያለማጓደል እንዲጠራ በመመርያ ሳይቀር ደንግጎ ነበር ።
ኤድያሚን ዳዳ ትምህርቱን ከ4ተኛ ክፍል ያቋረጠ ታሪክ በአምባገነንታቸውና በጨካኝነታቸው በግንባር ቀደምትነት ከፈረጃቸው " ምርጥ አምባገነኖች" አንዱ ነበር።
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔