🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ ኢላሪ (እውነተኛ ታሪክ) ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ፀሀፊ ✍️ህሊና
ክፍል 9️⃣
ታዲያ ፍቅር እና ቤተሰብ ምን አገናኛቸው ለልጁስ ቢሆን እንደምትወጂው ነግረሽዋል ስላት ከአይኑዋ እንባዋ እየወረደ ...እሱ አይደል ችግሩ ልጁ ከባድ ፀባይ ነው ያለው።ሴትን ልጅ ከአንድ ቀን አዳር በዘለለ ለምንም አይፈልግም ሴትን በስራት ሲያወራ እንኳን አይቼው አላውቅም ስልሽ respect የለውም በጣም ነው ምከታተለው ትምህርቴን ትቼ እሱ የሄደበት መሄድ ሆኑዋል ስራዬ።
ግን ከሆነ ጊዜ ጀምሮ ልጁ እዚው ግቢ ከአንዲት ልጅ ጋር ማዘውተር ጀመረ።አላውቅም ምኑ እንደሆነች እያለች ማውራቷን ቀጠለች።ድንገት ግን እኔ ውስጤ መረበሽ ጀመረ እያቅለሸለሸኝ ያዞረኝ ጀመር እንደምንም ራሴን control ለማድረግ ምከርኩ ማዳመጤን ቀጠልኩ።
ልጅቷም አሁን ግን አልችልም ላብድ ነው በጣም ነው ማፈቅረው በቃ እኔም በሁኔታዋ ተገርሜ ...ቆይ ልጁ ማነው እና ደግሞ ይሄን ለኔ ለምን ትነግሪኛለሽ ስላት እጄን አጥብቃ በመያዝ.. እባክሽ ከአንቺ ጋር እንደዛ ከተግባባሽው ያሀንን አስተሳሰቡን ከቀየርሽው ምኑ ብትሆኝ ነው እባክሽ እንዳትደብቂኝ አለችኝ ግራ ገባኝ እዮባን ነው እንዴ ወይ ጉዴ እላለው በውስጤ
እንደምንም ብዬ ..ልጁ ማነው አልኳት እሷም አንደገቱዋን እያገረበረች አቤል አለችኝ።...ምን አቤል እውነትሽን ነው..አዎ ምነው አለችኝ በውስጤ ፈጣሪዬን እያመሰገንኩኝ የት እንደማውቃት መጣልኝ።የሆነ ጊዜ አቤል እና እዮባ ሊደባደቡ ሲሉ እኔ እዮባን ስይዘው እሷ ድንገት መታ አቤልን ያዘችው ትዝ አለኝ።እኔም ...አቤልማ ጉአደኛዬ ነው...እውነትሽኝ ነው እባክሽ ለኔ ብለሽ ከሆነ አሳዝዬሽ ከሆነ እንዲ ምትይው ወዲያው አቋረጥኩዋት...እረ በጭራሽ የምር አቤል ጉአደኛዬ ነው እንባዋን እየጠረገች ተመስጌን አለች።
እባክሽ እርጂኝ አቤልን አንቺን እንዲ ከቀረበሽ እኔንም እንዲግባባኝ ማድረግ አያቅትሽም እንድንግባባ አድርጊን ፈገግ ብዬ.... ምንም ያደረኩት ነገር የለም ከአቤል ጋር በአጋጣሚ ነው የተገናኘነው እናም አቤልን በደንብ አውቀዋለው አው ሴት ሊቀያይር ይችል ይሆናል ግን እንዲ የተጋነነ ችግር የለበትም ደግሞ እኔ ከመጣው የተቀየረ ነገር የለም አሁንም ያለው በፊት አንቺ የምታውቂው አቤል ነው።
መጥፎ ለመምሰል ስለሚሞክር ነው ብቻ አግባቢኝ ላልሽው የሚመችሽን ቀን አስተዋውቅሻለው ...በጣም አመሰግንሻለው እሺ ግን ስምሽን አልነገርሽኝም ...ኢላሪያ...እሺ እኔ ደግሞ ቤዛ..እሺ ቤዛ አታስቢ በቃ ብያት ጊቢ ድረስ አብረን ሄድን።ስልክ ተለዋውጠን ተለያየን።
የሌለ ራስ ህመም ለቆብኛል ዶርም ገብቼ ተኛው።ግን የሆነ ድምፅ ሰማው ተነስቼ ሳይ ሀኒ እያለቀሰች ነው።ብድግ ብዬ አጠገቡዋ ሄድኩኝ።....አንቺ ሀኒ ምን ሆነሽ ነው እረ በናትሽ ንገሪኝ ምንድ ነው ...ኢላሪ ምንም አጠይቂኝ በእናትሽ ልለምንሽ .....ሀኒ እንዲ እያለቀሽ እያየሁሽ እንዴት አልችልም።
በስንት መከራ ጨቅጭቄ በመጨረሻም እንዲ አለችኝ....ኢላሪ እነግርሻለው ግን ለማንም እንዳታወሪ በተለይ ደግሞ ለዳን በውስጤ ዳኒን አስከፍቷት ይሁን እያልኩ....እእ እሺ ምንድ ነው።
ኢላሪ(እውነተኛ ታሪክ)
ኢላሪ ፍቅር ይዞኛል...እውነት በይ ሀኒ ከማን ነው አልኳት ደስ እያለኝ....ታውቂዋለሽ ...ማን ነው....ዳኒ ..ምን ዳኒ የኛ ጉአደኛ ዳኒ ...አዎ ኢላሪ በፍቅሩ ላብድ ነው ቃል አላወጣውም እንጂ ተግባሬ ይናገራል እሱ ግን ምንም አልተረዳኝም ....እንዴ ሀኒ ለዚህ ነው ምታለቅሺው ፍቅር እኮ ነው በቃ ንገሪው።
ኢላሪ ያለቀስኩት እኮ ያው ዳንን ታውቂው የለ ተጫዋች ስለሆነ ከአጠገቡ ሴት አይጠፋም አሁን አይቻቸው ነው እንዲ የሆንኩት ግን ዛሬ ብሶብኝ ነው እንጂ ሁሌ ባወራን ቁጥር አቤት ማታ አብራኝ የነበረችው ልጅ አንዴ እያለ ብቻ እኔም ውስጤ እየደማ እንዳላዳመጥኩት አሁን ግን ከበደኝ በቃ እንዲ እየሆነ እንኳን አፈቅረዋለው ቆይ ምን ላድርግ....ሀኒ እንደምታፈቅሪው በግልፅ ንገሪው...አልችልም ኢላሪ እያወራን ድንገት ስልኬ ጠራ አቤል ነበር
ሄሎ ኢላሪ ...ወዬ...እንዴት ነሽ ...ይመስገን አቤሎ እንዴት ነክ..ይመስገን እኔ ምልሽ የት ነሽ...ዶርም ነኝ....ላገኝሽ ፈልጌ ነበር...ምነው በሰላም...ዝም ብዬ ላይሽ ፈልጌ ነው ቆየን ከተገናኘን....አቤላ አሁን እንኳን የሚመቸኝ አይመስለኝም ስል ሀኒ በእጇ ሂጂ ሂጂ በኃላ እናወራለን ስትለኝ ሀሳቡን ተቀብዬ ዘጋውት ...ሀኒ ቶሎ እመጣለው እና በደንብ እናወራለን ደግም እንዳታለቅሺ ብያት ጃኬት ደርቤ ወጣው።ሰዓቱ ወደ 11:30 ይሆናል።
አቤልን ወደ ማገኝበት መንገድ እየሄድኩኝ ብዥ ይልብኝ ጀመርኩ በጣም የሚጮህ ነገር ጮሮዬ ላይ ማቃጨል ጀመረ።መቆም አቃተኝ እግሬ ተንቀጠቀጠ ከትኝሽ ደቂቃ በኃላ ትንሽ ለቀቅ አደረገኝ እንደምንም አቤልን ከሩቅ አየውት አጠገቡ ልደርስ ትኝሽ ሲቀረኝ ግን አልቻልኩም እግሬ አልራመድ አለኝ እዛው ባለሁበት ወደኩኝ።
ስነቃ አንድ ዛፍ ስር አቤል እግር ላይ ተኝቻለው በአንድ እጁ ውሀ በሌላኛው ደግሞ ወረቀት ይዞ ያራግብልኛል።ቀና ልልስል ...እስቲ አርፈሽ ተኝ አለኝ ሴት አጠገባችን መታ ተሻላት አለችው ለአቤል እሱም ...አው ደህና ናት..ok በቃ ውሀ በደንብ ትጠጣ አሺ ብላ ሄደች።
እኔ ምንም አላወራሁም አቤልም...ቆይ ምንድ ነው አለኝ ...ምኑ አቤላ..ምን ሆነሽ ነው ይሄ ነገር አልተደገመም...አቤላ የፈተና ጭንቀት እና እንቅልፍ ማጣቱ ነው ይተወኛል።...አይመስለኝም ነገ ሆስፒታል እንሄዳለን...no ደህና ነኝ እኮ....እንሄዳለን አልኩሽ...እሱን ተወውና ፈላጊህ እየበዛ ነው ባክህ...ማለት ...ምን ማለት አለው ሊጠልፋህ ነው ....ቲሽ ወረኛ አለኝ እየሳቀ።
የምር ግን አቤሎ ፍቅረኛ ምናምን የለክም እንዴ ማለት አውርተኸኝ አታውቅም።ሳቅ ብሎ...የለኝም እንዴ አለኝ...ለምን ቆይ እሺ ኖሮክ አያውቅም...እረ ነበሩ...እህ ጭራሽ ነበሩ ነው አልኩት ...እረ አረጋጊው ለጊዜው እንጂ ዘላቂ አልነበሩም...ለምን ጊዜያዊ አደረካቸው....ያው ሴት አይደሉማ...ደግሞ እሱ ምን ማለት ነው...ሴት መባል ብቻ ሴት አያደርግም አለኝና ፈገግ አለ።
ድንገት ግን ትዝ አለኝ ሀኒን ዶርም ትቻት እንደመጣው።ብድግ አልኩና .....በቃ አቤላ ነገ ምንም ቀጠሮ እንዳትይዝ ስለው..ለምን ኢላሪ...የማስተዋውቅህ ሰው አለኝ...ማነው..ነገ ታይ የለ ምን አስቸኮለክ በቃ ልሂድ ሀኒ ዶርም ብቻዋን ናት አልኩት እና ብድግ አልኩ።
እሺ ግን ደህና ነሽ አሁን ...አዎ...ነይ እሺ ዶርም ድረስ ልሸኝሽ..እሺ ብዬ እየሄድን ስልኬ ጠራ ዳኒ ነው።ካፌ እንደሆኑና እንድመጣ ነገረኝ።ሀኒ እንዳለች ጠየኩት እዛ እንዳለች እና ቶሎ እንድመጣ ነግሮን ስልኩ ተዘጋ።አቤልን እንዲመለስ ነገሬው ተሰናብቼው ወደ ካፌ ሄድኩኝ።
ሁሉም ነበሩ እዮባም አለ እሱ ብቻ ሳይሆን ረድኤትም ጭምር አብራው አለች።ሁሉንም በየተራ ሰላም ብያቸው ተቀላቀልኳቸው።እራት በልተን ስንጨርስ ጨዋታውን አደመቁት። የነ እዮባ ጉአደኞችም ከግማሽ ተቀላቀሉን።ረድኤት እኔን እያየች እዮባ ላይ ትለጠፋለች ታቅፈዋለች የማትሆነው የለም እኔ ምንም አልተናገርኩም እንጂ ንዴት ቢጤ ተሰምቶኛል።