በጨዋታው መሀል ስልኬ ጠራ እናቴ ናት ወጥቼ ማውራት ጀመርኩ።አባቴን ሰላም ብዬ ትንሽ ካወራውት በኃላ እናቴን ማውራት ጀመርኩ።ሁሉንም ማውራት ጀመርኩ እናቴ እንደጉአደኛ ስለምታወራኝ ስለምትረዳኝ በጣም ደስተኛ ነኝ።አሁን ረድኤት እያደረገች ያለውን ነገር ስነግራት ሳላስበው እያለቀስኩ ነው።
እናቴም እየሳቀች...የኔ ልጅ እየቀናሽ ነው እንዴ አለቸኝ ...ለምን እቀናለው እማ ምኔም አይደለም እኮ እሱ...ግን እኮ እኝደሚወድሽ ነግሮሻል..አላምነውም አውቆ ነው እንደሌሎቹ ሊጫወትብኝ ነው.... እሱን ልጁና ፈጣሪ ናቸው የሚያውቁት።ግን ልጄ ይሄን ነገር አውቀሽ መጠንቀቅሽን ወድጄዋለው ግን ደግሞ አንዳንዴ እምነት በማጣት የሚወዱን ሰዎች እናጣለን እና ከእቺ ደግሞ ከነሱ ሰዎች ውስጥ እንዳትሆኝ እሺ ኢላሪ።
እሺ እማ በቃ ቻው ልግባ ብዬ ገብቼ ተቀላቀልኳቸው።ድንገት ግን እዮባ ብድግ ብሎ ....ነይ ኢላሪ እንመለሳለን ብሎ እጁን ዘረጋልኝ ደንገጥ ብዬ እጁን ይዤ ተነሳው...ረድኤት እና ዳኒ እኩል ወዴት ነው አሉን ...እዮባም መጣን ብሎ ይዞኝ ወጣ።
ግቢ ውስጥ ወክ ማድረግ ጀመርን እጄን እስካሁን አለቀቀኝም።እኔም እንዲለቀኝ አልፈለኩም።ሁለታችንም ቃል አልተነፈስንም ዝም ብለን እንራመዳለን ጨነቀኝ ዝምታችኝ አስፈራኝ። የሆነ ቦታ እዮባ ቆም አለ።ምነው እዮባ አልኩት...ኢላሪ ታውቂያለሽ ግን በጣም እንደምወድሽ አለኝ።ውስጤ በሀሴት ትፈነጥዛለች።ምንም ሳልልለው አንገቴን ደፋውኝ።ቀና አደረገኝ...በጣም አፈቅርሻለው ኢላሪ እባክሽ እንዲ አታድርጊ ከቀን ወደ ቀን ዝምታሽ እየገደለኝ ነው በቃ እባክሽ የሆነ ነገር በይኝ።
እዮባ ምን ልበልህ....ኢላሪ ማፍቀሬ ቆይ ስህተት ነው እንዴ ከሆነም ቅጭኝ ተናገሪኝ ስደቢኝ በቃ.....እዮባ እንደዛ አይደለም....ቆይ ታድያ ምንድ ነው....እዮባ ይቅርታ አልችልም...አላሪ ለምን ቆይ ምን ልስጥሽ ከእኔ ያጣሽውን ንገሪኝ ምንም አደርጋለው....እዮባ በእናትህ በቃ ለእኔ ምንም አታድርግ እዮባ እባክህ አሁን መሄድ እፈልጋለው አልኩት ሊያጫነኝ አልፈለገም እሺ ብሎ አሁን ካፌ ስለማይኖሩ ብሎ ወደ ዶርም ሸኘኝ።
ይቀጥላል .....
🔻ክፍል 1️⃣0️⃣ ከ 1️⃣0️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔