🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ ኢላሪ (እውነተኛ ታሪክ) ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ፀሀፊ ✍️ህሊና
ክፍል 1️⃣2️⃣
ለነገሩ እኔም ሰሞኑን በደመነፍሴም ቢሆን አስተውያለው።ማይኮ እና ፕኑ በጣም ተቀራርበዋል።እውነት ለመናገር አብረው ይሄዳሉ። ሁለቱም በጣም ቆንጆ ናቸው።እያወራን ማይኮ መጣ እንዴ ፕኑ ሲል እኔም ሀኒም ከልባችን ከት ብለን ሳቅን ከስንት ጊዜ በኃላ ሳኩኝ።ሁላችንም ሰላም ብሎን ወደ ክፍሉ ገባ።
ድንገት ሀኒ ...እዮባ ደውሎ ነበር አለችኝ።በነገራችን ላይ ሀኒና ፕኑ ሁሉንም ያውቃሉ።እኔም ቀበል አድርጌ ..ምን አለሽ አልኳት።...ያው እንደተለመደው ደህንነትሽን ሊጠይቅ ነው አለች ዝም አልኩኝ።ማታ አብረን ስንጫወት አደርን ሲነጋ ሀኒና ፕኑ ወደ ጊቢ ተመለሱ።እኔም የቤታችን በረንዳ ላይ ወጥቼ ቁጭ ብዬ ሳለው ...እሺ የኔ ልዕልት ብሎ ማይኮ መጣ።
አጠገቤ ቁጭ አለ።...እስቲ ስለ ጊቢ ንገሪኝ አለኝ።..ምንም ሚነገር ነገር የለውም ምን ልንገርክ ...ዝም በይ ያልሰማው መሰለሽ ብሎ ፈገግ አለ።...ምን ሰማክ ...አሁን እሱ ተይውና እኔ እኮ ወንድምሽ ነኝ ንገሪኝ ሁሉንም ...ሚኪ አልኩት...ተይ አታስተባብይ ...ቆይ ምን ልንገርክ ግራ ገብቶኛል።
ልንገርሽ አያቴ ትምህርትሽን እንዴት እንደምትፈልገው ታውቂያለሽ እና በደንብ ነው ማውቅሽ አሁን ጊቢ የማትሄጂበት ምክንያት አለሽ የሆነ ነገር እየሸሽሽ ነው።...ሚኪ pls...ምንም አትበል በቃ ...no ኢላሪ እላለው እሺ አንቺ ካልነገርሽኝ እኔ ልንገርሽ ዳኒ የሚባለው ልጅ ካንቺ ፍቅር ስለያዘው እሱን ደግሞ ጉአደኛሽ ሀና ስለምትወደው በተፈጠረው ነገር እራስሽን ጥፋተኛ እያደረግሽ ነው የእሱ ጉአደኛም እዮብ ካንቺ ፍቅር ይዞታል እና በነዚህ ነገሮች ነው አይደል።
ቆይ ማነው የነገረክ ሀኒ ናት አይደል።...ስሚኝ ኢላሪ አሁን የሚሰማሽን ንገሪኝ ...ማይኮ አላውቅም ግራ ተጋብቻለው ብቻ አንድ ማውቀው ነገር ከእዮባ ጋር ስሆን የሚሰማኝ ስሜት መቼም ተሰምቶኝ አያውቅም ለምን የተለየ ቦታ እንደሰጠውት አላውቅም እወድሻለው ብሎኛል ግን እኔን እስከዛሬ እንደሚያውቃቸው ሴቶች ቢያየኝስ ለጊዜው ቢሆንስ ዛላቂ ባይሆንስ ብዬ እፈራለው።
እና ኢላሪ ለዚህ ነው ያልተቀበልሽው ቆይ ኢላሪ እንደማይሽ ከእዮብ ፍቅር ይዞሻል እኮ...እረ ሚኪ አይሆንም ...ነው ኢላሪ የመጀመርያሽ ስለሆነ ነው ስሜትሽን ያልተረዳሽው አፍቅረሽዋል አለኝ።እሺ ቆይ ዳኒስ አለኝ።...እእ ዳን እኮ ጉአደኛዬ ነው...ላንቺ ነዋ ለእሱ ግን አይደለሽም ልትሆኝም አትችይም።
አውቃለው ግን ዳን አንድም ቀን እንዲ ይሰማዋል ብዬ አስቤ አላውቅም በጉአደኝነት መንፈስ ነው ቅርበታችን።...በቃ ኢላሪ ያጋጥማል ብቻ አንቺ ልብሽን ተከተይ እሺ ለማንኛውም ተዘጋጂ ነገ ክላስ ትገቢያለሽ ብሎ ጥሎኝ ሄደ።ትንሽ ቆይቶ ስልኬ ጠራ አቤል ነው።
ሄሎ..ሄሎ ኢላሪ..ወዬ አቤላ...እንዴት ነሽ ..ይመስገን አንተ እንዴት ነክ ...ደህና ነኝ ግን በጣም ናፍቀሽኛል ማለቴ ናፍቀሽናል ....አቤላ ነገ እመጣለው...እውነትሽን ነው...አዎ ...በቃ ነገ አገኝሻለው ...እሺ አቤሎ ቻው ብዬ ዘጋውት።
አሁን ላይ እኔም ሳስበው ሚኪ ልክ ነው። ሁሉንም ነገር መጋፈጥ አለብኝ ለጉአደኞቼም ደውዬ ነገ እንደምመጣ ነገርኳቸው በጣም ነበር ደስ ያላቸው።ልብሴን ምናምን አስተካክዬ በሻንጣ ያዝኩ።በጠዋት ተነስቼ ሁሉንም ጨርሼ ልወጣ ስል ሚኪ ...ቆይ ምንድ ነው አለኝ...ምኑ ሚኪ...የለበሽው ጥቁር ልብስ አሁንም አላወለኩም ነበር።ትሰሚኛለሽ ኢላሪ ይሄን አውልቂ ....ሚኪ አሁን ሰዓቱ አይደለም አልኩት እንዲህ እየተጨቃጨቅን አባቴ መጣ ።
ለሁለት ሆነው አስወለቁኝ።ማይኮ እዚህ እስካለው ብሎ መኪና ስለተከራየ በያዘው መኪና ጊቢ አድርሶኝ ሄደ።ሻንጣዬን ይዤ ወደ ዶርም ሄድኩኝተ። ስደርስ ዶርሙን ፋአ አድርገው እየጠበቁኝ ነበር።ሁሉንም አቅፌ ሰላም ብያቸው ቁጭ አልኩ።እየተጫወትን ምሳ ሰዓት ደረሰ።ተያይዘን ወደ ካፌ ሄድን።
አላውቅም ግን ውስጤ ግን ፍርሀት እየተሰማኝ ነው።እነ ዳን ቢኖሩስ ብዬ ተሳቀኩ።ልክ ስንገባ ግን አልነበሩም ደስ አለኝ ገብተን ምሳ በልተን ወጣን።የከሰዓት ክላስ ስለነበር ገባን የቀረውበት ቀን ያመለጡኝ ነገሮች ስለነበሩ ትንሽ ግር እያለኝ ነበር።ክላስ ጨርሰን እንደወጣን ወደ ዶርም ሄድን።
ቁጭ ብዬ እያለ ስልኬ ጠራ።አቤል ነው አነሳውት።ወዬ አቤላ..አንቺ አይጥ አልመጣሸም እንዴ...እረ ጊቢ ነኝ ...ነያ ታድያ..እሺ የት ነክ...የተለመደው ቦታ እጠብቅሻለው ...እሺ ብዬ ዘጋውት።ለጉአደኞቼ ነግሪናቸው ተነስቼ ወጣው።ድንገት ግን ዳግምን አገኘውት...ኢላሪ ብሎ መቶ አቀፈኝ...ከእቅፋ እየወጣው በሰላም ነው አልኩት..አዎ ደህና ነሽ አይደል አለኝ...አዎ ደህና ነኝ ብዬ አልፌው ልሄድ ስል ..ትንሽ ደቂቃ አታወሪኝም ....ይቅርታ አቤል እየጠበቀኝ ነው ስለው ምንም ሳይመልስልኝ ትቶኝ ሄደ።
ይቀጥላል .....
🔻ክፍል 1️⃣3️⃣ከ 1️⃣0️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔