🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ ኢላሪ (እውነተኛ ታሪክ) ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ፀሀፊ ✍️ህሊና
ክፍል 1️⃣3️⃣
አቤላን አገኘውት በጣም ናፍቆኝ ነበር።ልክ እኝዳገኘኝ ..አንቺ አይጥ ብሎ አቀፈኝ በደምብ ሰላም ከተባባልን በኃላ ቁጭ ብለን ማውራት ጀመርን።...ለምን እራት አልጋብዝሽም...ውይ አቤላ ዛሬ ይቅርብኝ ባይሆን ነገ...በቃ ይሁንልሽ ነይ በቃ ትንሽ ላዙርሽ ብሎ ይዞኝ ወጣ።
ወደ 11:30 መቅዲ ደወለች።አቤልንም ተሰናብቼ ወደ እነ መቅዲ ሄድኩኝ።ካፌ ቁጭ ብለዋል።አብረዋቸውም እዮባና ልዑል አሉ። እየፈራው አጠገባቸው ደረስኩ።እዮባ ልክ እንዳየኝ ተነስቶ አቀፈኝ።ወንበር ስቦ አጠገቡ አስቀመጠኝ።በዛው እራት በልተን ተለያየን።ጊቢ ከመጣው ሁለት ሳምንት አለፈኝ እስካሁን ግን ዳንን አጊንቼው አላውቅም።
ሰሞኑን ያለፈኝን ለማካካስ ለሊት እየተነሳው ላይብረሪ እሄዳለው።ዛሬም ለሊት ተነስቼ ላይብረሪ መሄድ ጀመርኩ።ለማጥናት ከመግባቴ በፊት ሀሳቤን ለመሰብሰብ ብዙ ጊዜ የምቀመጥባት ቦታ ከላይብረሪው ጀረባ ሄድኩ።ልክ ስደርስ ግን ዳን ኤድፎን ሰክቶ ተቀምጧል።ለቅሶ ደርሶኝ ከሄደ በኃላ አይቼው አላውቅም።ወር ከምናምን በኃላ ነው ያገኘውት።
ባለውበት ቆሜ ቀረው መሄድ ይኑርብኝ አይኑርብኝ ግራ ገባኝ ግን ደግሞ ናፍቆኛል።ከራሴ ጋር እየተናቆርኩ ዳን አየኝ።ልክ እንዳየኝ ደንገጥ ብሎ ብድግ አለ።አጠገቤ መጣ ።ኢላሪ አለኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን እንባዬ መጣ።ምንም ሳይል አቀፈኝ እኔም አቀፍኩት ለደቂቃዎች ተቃቅፈን ከቆየን በኃላ ..ነይ እንቀመጥ አለኝ።እሺ ብዬ ሄደን ቁጭ አልኝ።
.. እኔ ምለው በዚህ ሰዓት እዚህ ምን ትሰሪያለሽ አለኝ..ላይብረሪ መጥቼ ነው አንተስ...እኔም ላይብረሪ ነበርኩ አለኝ።ኢላሪ ግን ደህና ነሻ በረታሽ...ይመስገን በርትቻለው ብዬ ዝም አልኩ።ዝምታችን ለመስበር..አንተ ግን ብቻክን አይደብርክም አልኩት..ዘፈን እየሰማው ስለነበር ምንም አልመሰለኝም ዘፈኑን ላሰማሽ ...ደስ ይለኛል አልኩት።በአንዱ ጆሮዬ ኤድፎኑን ሰክቶልኝ ዘፈኑን ከፈተው።እንዲ ይላል
ዘላለም የሚኖር በፍቅር ከእኔ ጋራ ሰው አለኝ በልቤ በአፌ ማይወራ የሩቅ ህልሜ ሆና እንደው ላልደርስባት ይቺ የሰው ሰው አቅሜን ጨረስኩባት ይርበኛል እንደ እህል ውሀ አንቺን ይለኛል ሳስታውሰው ደግሞ የሩቅነትሽን ያመኛል።
እየሳኩኝ ልሸኝሽ አልገባሽም ስመኝሽ ዘላለም እህ እላለው ሳስታምምሽ ውዬ አድራለው አንቺን የቀደመኝ ሰው ማነው እኔን ለሀሳብ የሰጠኝ ማነው ለእኔ ፍቅር ማጣት ተጠያቂው እርሱ ነው አላወራም ይቅር በአይኔ እንዳለምኩሽ አልሆንሽ የኔ አላወራም በእኔው ይቅር የተቸገርኩበት ያንቺ ፍቅር አሀሀሀሀ ሁሁሁሁ የሰው ነሽ አንቺ የሰው ልቤ ያስብሻል ምን ላድርገው
ዘፈኑን ዝም ብዬ አዳመጥኩ ሲያልቅ ከጆሮዬ ላይ አነሳውት።..ሰማሽው...አው የዘፈን ምርጫክ ደስ ይላል ፈገግ ብሎ ዝም አለ።..ዳን በቃ ልሂድ ገብቼ ትንሽ ላጥና...ልትሄጂ ነው ትተሽኝ አለኝ...አኝተም ግባ ወደ ዶርም እኔም ላጥና።ብድግ ብሎ ቻው እሺ ብሎ አጥብቆ አቀፈኝ..ኢላሪ ይቅርታ በጣም ይቅርታ አለኝ..አልገባኝም ዳን ለምንድ ነው ይቅርታ ምጠይቀኝ ለቀቀኝና..ኢላሪ እዮባ ከልቡ ያፈቅርሻል በዚህ ቅንጣት ታክል እንዳትጠራጠሪ እሺ ብሎኝ ሄደ።
ከዚህ ቀን በኃላ እዮባንም ዳንንም ሳላያቸው ሳምንት አለፈኝ።ዛሬ ክላስ ስላልነበረን ማይኮ የድሮ ጉአደኞቹን ይዞ መቶ ከእኔ ጉአደኞች ጋር ሆነን ስንዞር ዋልን።ፕኑ እና ማይኮ በጣም ተቀራርበዋል በዚህም በጣም ደስተኛ ነኝ።ከጉአደኞቼ ጋር ሆነን እነ ማይኮን ተሰናብተን ወደ ጊቢ ተመለስን።ዶርም ገብተን ቁጭ እንዳልን ስልኬ ጠራ ልዑሌ ነው።አጊንቶ ሊያወራኝ እንደሚፈልግ እና አሁን እንደምችል ጠየቀኝ አው ብዬው ጊቢ ያለ አንድ ቦታ ቀጠረኝ።እኔም ብድግ ብዬ ልዑሌ ወዳለኝ ቦታ መሄድ ጀመርኩ።
ይቀጥላል .....
🔻ክፍል 1️⃣4️⃣ከ 1️⃣0️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔