❤️🔥❤️🔥💔💔
ጦሴን ይዛው ትሂድ
ለኔ አላላትም❤️🔥
ብትጠራኝ እንኳን
አልከተላትም😏
ረስቻታለሁ ከፈለገች
ትጥፋ😤
ሌላ ቆንጆ ሞልቷል
ቅንጣት አልከፋ☹️
እልና ሰዎች ፊት😐
እንባዬ ይወርዳል በጨለማ ለሊት🥺
tekaraniw
ጦሴን ይዛው ትሂድ
ለኔ አላላትም❤️🔥
ብትጠራኝ እንኳን
አልከተላትም😏
ረስቻታለሁ ከፈለገች
ትጥፋ😤
ሌላ ቆንጆ ሞልቷል
ቅንጣት አልከፋ☹️
እልና ሰዎች ፊት😐
እንባዬ ይወርዳል በጨለማ ለሊት🥺
tekaraniw