የፍቅር አለም


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


🥰🥰እንኳን ደህና መጡ🥰🥰
ይህ ቻናል በቴሌግራም ላይ ስለፍቅር post ከሚደርጉ ቻናሎች የምንግዜም ምርጡ ቻናል ነው።በፍቅር ድምቅ ብሎ ለመዋል join ይበሉ😍
owner👉 @royal_mmmmm

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Testing dan repost
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ 👇

betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ🏆👇


'https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk' rel='nofollow'>◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


መልካም ልደት ለእኔ😁👑

243 0 0 28 10

ቆንጆ አደለሁም ሀብትም የለኝም
ዝናም የለኝም ግን
ታወራኛለች ቆንጂዬዋ❤️

808 0 2 31 17



ሲንግሎች ብዙን ግዜቸውን ኦንላይን
ላይ ያሳልፋሉ ልክ እዳንተ/እዳንቺ😂

902 0 1 23 33

አስረግጬ ነው የምነግርህ በማስረጃ ቴሌግራም ይለያል ይለያል❤️


imo vs telegram

Imo❤️
Telegram👍

1k 0 0 52 102

አንድ ቀን ደበረኝና ለምን ሜዳ አልቀይርም አልኩኝ🤔

ቴሌግራም አንደኛ ምርጫዬ ነው ያራዳ ልጆች መገኛም ጭምር ነው።ከቴሌግራም ወደ imo ጎራ አልኩኝ እና ምን ተፈጠረ መሰላቹ🤔

imo ግሩፕ ላይ ነው አንዱ ልጅ እዲህ አለ

👨ፍቅር እዲዘኝ እፈልጋለሁ ግን ላገኘው አልቻልኩምና አፋልጉኝ
👸ፍቅርን ፈልገህ አታገኘውም ሲበዛ ፈጣን እሯጭ ነው ግን አትዘን ፍቅር በራሱ ግዜ ደግሞ ሲፈልግ መጥቶ ይይዝሀል እሩጠህም አታመልጠው🫡

እቺ ልጅ እደቀልድ አድርጋ የመለሰቺው መልስ የእውነት ልክም ነበር ልክ ፍቅር ስለፈለግነው አይዘንም ሲፈልግ ግን አናመልጠውም✔️


ሴቶች ደጋግመው የሚጠይቁህ ጥያቄ🤔

👸ግን ትወደኛለህ🤔

ሺ ግዜ ልትጠይቅህ ትችላለች ሺ ግዜ መልስ መስጠት አለብህ😁


ከትንሽ አመታት በፊት🤔

ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር የፍቅር መልዕክቶችን ስንለዋወጥ አምሸተን ባስ ሲልም እናነጋ ነበር🙈


አሁን ግን ነገሮች በዛ መንገድ እየሄዱ አደለም የፍቅር ቃሎች መለዋወጥ ቋቅ ብለውናል በጅንጀና ረጅም ሰአትም ማሳለፍን አንፈልግም ቢቻል ወደገደለው ብንገባ ደስ ይለናል።

አሁን ላይ ብቸኛው ፍላጎታችን ትክክለኛ ሰው ማግኘትና ጥሩ ትዳር መመስረት ብቻ ነው።

ይሄ ስሜት እናንተ ላይ አለ🤔ካለ 👍


👨ሰማይ ለምን ንጹህ የሆነች ይመስልሻል
👸የሰው ዘር ስለማይኖርባት👌


አንቺ ልጅ ግን ሁሉ ነገሬ በቃ ቀልድ ነው አደል የሚመስልሽ አንቺን ማፍቀሪ በቃላት ፍቅሬን መግለጼ🤔


እኔም እንደዛዉ የምር😁✊


እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ስሜት እየተሰማኝ ያለ

በፊት ከአዲስ ሰዎች ጋር ስተዋወቅ እመቻቸው ይሆን የሚለው ጥያቄ በተደጋጋሚ እራሴን እጠይቅ ወይም አስብም ነበር።

አሁን ግን ይመቹኝ ይሆን ከኔ ሙድ ጋር ይሄዱ ይሆን ወደሚለው ተቀይሯል🤔

እየተለወጥን ነው ለውጡን ያስተዋለ ብቻ👍


አይንሽንና ማንችስተር.ዩ እወዳቸዋለሁ❤️

❤️የምልሽ በምክኒያት ነው❤️


የኔ ወላጆች ብቻ ናቸው?🤔

ምግብ ከበላው
ትምርት ከተማርኩ
ሚከፋኝ ማይመስላቸው😒


መሄጃ እንደሌለኝ ነው ሚያስቡት😏


እሁድ እንዴት እያለፈ ነው ቤተሰብ❤️🥂

እኔ😍

በ React የናንተን🍸😇


🥂 #cheers ስንታይ ደስተኛ መስለን ውስጣችን
.
እንደ ኤርታሌ ገሞራ የሚፍለቀለቅ ሀዘንና ብቸኝነት ላለብን 😢😢

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.