የትናንትናዉ ክፍል ላይ አሪፍ reaction neberen amesegnalew ,
...................................................
🧑. are baksh
👱♀. አዎ እሷ ዋሸችና አሳመነቻቹ ከዛ እኔን እንኳን መስማት አፈልጉም
🧑, እንግዲ መፍረድ ይከብዳል
👱♀, ምንም አደል ሁሉንም ችዬዉ የለ
🧑, አዎ
👱♀, እሺ በቃ
🧑, ግንንን ወይ ለምን አታወሩም
👱♀,አትፈልግማ ምን ላርግ
🧑, እሽ በቃ
...................................................
after one day
(ከ 1 ቀን በሇላ)
🧑, ዛሬ ለምን አልመጣሽም
👱♀, ለምን እመጣለሁ ብለክ ነዉ
🧑, ፈተና ነን እኮ
👱♀, ይሁና በጣም አሞኝ እኮ ነዉ
🧑, የምር
👱♀, አዎ ቶሎ ቶሎ ይጥለኝ እና ይነስረኝ ጀመር
🧑, እና እቤት ይሻላል መሰለኝ አአ
👱♀, አዎ ትናንት እዛዉ ትምሮ ወድቄ ራሴን ብቻዬን አገኘሁት ስነቃ
🧑, ጓደኞችሽስ
👱♀, ሄደዋል😁😁😁
🧑, እንዴ ለምን ደሞስ ምን ያስቅሻል
👱♀, ህይወቴ ገርሞኝ ነውኮ ምስቀዉ አንድሰው እንኳን ምህረት አሳይቶኝ አያቅም ., እኔ ከጀርባዬ ምን እንደተወራ አላቅም ወይ ሰዎችን ምን እንደበደልኳቸዉ አላቅም ባንዴሁሉም ሄዱ , እና ምን አለኝ ብዬ ልምጣ እእ
🧑, አዎ ግን የምር እነሳሮን አንቺ ላይ
👱♀, ምን ልበልክ እእ ብነግርክ አታምነኝ
🧑, ከባድ ነዉ ብቻ
👱♀, ለምጄዋለሁ
🧑, ግንብዙ ነገር አሳልፈሻል አ ስለዚ አይከብድሽም እሺ ነገ እንዳትቀሪ
👱♀, የነገርኩህን አልተረዳኸኝም ለምንም ነገር ምክንያት የለኝም ለመኖርም,......
🧑, እሺ አትኮሳተሪ በቃ እንድትመጪ ስለፈለኩ ብቻ ነዉ
👱♀, እኔምኮ ብመጣ እና ባይክ ደስ ይለኛል
🧑, እና ነያ
👱♀, እናቴ ጭንቀቱን አትችለዉም ..., ማንም እንደሌለኝ ታቃለች
🧑, ይሄ ብቻ ነዉ ምክንያቱ
👱♀, አው ደሞ,.......
🧑, ደሞ ምን
👱♀, በተደጋጋሚ እየወደኩ ጭንቅላቴን ስለመታኝ ትንሽ ከተደጋገመ እጢ ይሆናል ስለዚ,.......
🧑, እኔ ጠዋት እናንተ ቤት እመጣለሁ
👱♀, እእ😳
🧑, አዎ ማርያምን አንቺ ለኔ ስንት ነገር አርገሻል , ፈተና ሲያመልጥሽ ዝም አልልም , ከኔ ጋ ትሆኛለሽ , ከወደቅሽም ማለት ነዉ ከዛ ቤትሽ አደርስሻለሁ
👱♀, የምርክን ነዉ 😳😳😳😳
🧑, አዎ ከኔጋ ምቶኚዉ እናትሽ እንዳትጨነቅ ነዉ
👱♀, እና ቤታችንን ታቀዋለክ
🧑, አንዴ ሳሮን አሳይታኝ ነበር ትልቅ ግቢ እና ጥቁር በር እይጠፋኝም
👱♀, ወይኔ ማመን አቃተኝ ድንግልን
🧑, ምነዉ
👱♀, አንተ እንደዚ ስትለኝ ....😙😙😙❤️
🧑, አይ አታስቢ ስንትሰአት ልምጣ
👱♀, አንተን ደስ እንዳለክ ስንት ሰአት ልጠብቅህ
🧑, እሺ በቃ 1;40 አካባቢ እመጣለሁ
👱♀, እሺ እጠብቅሀለሁ
🧑, ጥሩ አትድከሚ በቃ በጊዜ ተኚ
..............................................
guys likeiyaregachu aberetatun , astayetm ifelgalehu ❤️, ስለምትከታተሉን አመሠግናለሁ🙏