እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ስሜት እየተሰማኝ ያለ
በፊት ከአዲስ ሰዎች ጋር ስተዋወቅ እመቻቸው ይሆን የሚለው ጥያቄ በተደጋጋሚ እራሴን እጠይቅ ወይም አስብም ነበር።
አሁን ግን ይመቹኝ ይሆን ከኔ ሙድ ጋር ይሄዱ ይሆን ወደሚለው ተቀይሯል🤔
እየተለወጥን ነው ለውጡን ያስተዋለ ብቻ👍