ከትንሽ አመታት በፊት🤔
ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር የፍቅር መልዕክቶችን ስንለዋወጥ አምሸተን ባስ ሲልም እናነጋ ነበር🙈
አሁን ግን ነገሮች በዛ መንገድ እየሄዱ አደለም የፍቅር ቃሎች መለዋወጥ ቋቅ ብለውናል በጅንጀና ረጅም ሰአትም ማሳለፍን አንፈልግም ቢቻል ወደገደለው ብንገባ ደስ ይለናል።
አሁን ላይ ብቸኛው ፍላጎታችን ትክክለኛ ሰው ማግኘትና ጥሩ ትዳር መመስረት ብቻ ነው።
ይሄ ስሜት እናንተ ላይ አለ🤔ካለ 👍