ከጎደለን ይልቅ የተሰጠን ይበልጣል !!
====================
ይህ ሰው ፖል ሪቻርድ አሌክሳንደር ይባላል። የተወለደው በ1946 ሲሆን በ6 አመቱ በፖሊዮ በሽታ ይያዛል። እንደ ፈረንሳዮች ከ 1952 ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በ "ብረት ሳንባ" ማሽን ውስጥ ይኖራል።
ከአንገቱ የላይኛው ክፍል በስተቀር መላ ሰውነቱ ፓራላይዝድ ነዉ። በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የመተንፈሻ ማሽን ውስጥ ከገባ ዛሬ 71 አመት ሆኖታል። በዚህ ማሽን ምክንያት ነው በሕይወት ያለው። ከዚያ ለደቂቃ ከወጣ መተንፈስ ስለማይችል በህይወት አይቆይም። የሚያስገርመዉ ግን የህግ ትምህርትን ከታወቀ ዩንቨርስቲ ተመርቆ በህግ ሙያ ያስተምራል ።
አንዳንድ ጊዜ የጤንነታችንን እና የሰላማችንን ዋጋ አንረዳዉም። እጅ እግር እያለን በሚረባዉ እና በማይረባዉ ነገር እናማርራለን። ይህ ሰዉ ግን ሁሌም በህይወት በመኖሩ ያመሰግናል ።
ከጎደለን ይልቅ የተሰጠን ይበልጣል እና ሁሌም በህይወት በመኖራችን እናመስግን።