እኔን የሚጠላኝ ሰው የለም ብለህ የምታስብ ከሆነ ተሳስተሃል ምክንያቱም፦
👉 እውነተኛ ብትሆን ሐሰተኞች ይጠሉሃል።
👉ትዕግስተኛ ብትሆን ፈሪ እያሉ ይሰድቡሃል።
👉ለጋስ ቸር ብትሆን ራስ ወዳዶችና ንፉጎች ይጠሉሃል።
👉ባለ ፀጋ ብትሆን ምቀኛ ይፈጠርብሃል።
👉ትሁት ብትሆን ትዕቢተኞች ይንቁሃል።
👉እውነተኛ ክርስቲያን ብትሆን አክራሪ ይሉሃል።
👉ደግ ብትሆን ክፉዎች በከንቱ ይጠሉሃል።
👉ቁም ነገረኛ ብትሆን ይሉኝታ ቢሶች ይተቹሃል።
👉ዝምተኛ ብትሆን ለፍላፊዎች ሆዱ አይገኝም ይሉሃል።
👉አዋቂ ብትሆን ሰነፎች ይጠሉሃል።
👉ፈጣን ብትሆን ክልፍልፍና ቀዥቃዣ ይሉሃል።
👉ታታሪና ትጎህ ብትሆን ልግመኞች ይጠሉሃል።
👉እርጋታን የተላበስህና ጭምት ብትሆን ትዕቢት አለበት ይሉሃል፣
👉አንገት ደፊ ብትሆን ሃገር አጥፊ። ይሉሃል።
👉መካሪና አስተማሪ ብትሆን የዘመናችን ሐዋርያ እያሉ ይዘብቱብሃል።
ብዙዎች የሚጠሉህ ግን አንተ ያለህ እነሱ ስለሌላቸው አንተ የምትሰራውን እነሱ ስለማይሰሩና አንተ ስትመሰገን ሲመለከቱ ቅናትና ምቀኝነት ስለሚያድርባቸው መሆኑን መርሳት የለብህም ሆኖም ክፋትና ተንኮል እንደሌለብህ በተግባር አረጋግጥ እንጂህ አንተ ግን ማንንም አትጥላ።
መልካም ምሽት 🙌