ዛሬ የማነሳላቹህ ሀሳብ ሁሌም ሳስበው ግራ የሚያጋባኝ ነው 🤔🤔🤔
ምን መሰላቹህ አንድ ልጅ በእናትና በአባት(በትዳራቸው መካከል ግጭት ሲፈጠር) ጣልቃ መግባት ይችላል አይችልም? ለምን?
እስኪ እንወያይበት