👱ባል እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለሁ አላት ድንግጥ ብላ ኧረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለሁ ያለው ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው።
ተገርማ እያሰበችው በድጋሜ ግንባሯን ሳማት....
🤔በመገረም ምን ተገኘ ዛሬ ብላ ጠየቀችው...?
👱 ባልም ዛሬ ቤተክርስቲያን ሔጄ የሚገርም ስብከት ሰማሁ ተማርኩኝ አላት...
👩ሚስትም ባሏን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያደረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ብላ ጠቀቀችው?
፡
👱ባልም.... ጠላቶቻችሁን እንደራሳችሁ ውደዱ የሚል ብሏት እርፍ😂