*መጣሁ ባክሽ መላቀቅ የለም ዛሬ!"
አስፓልቱ ዳር ቆማ ጠበቀችኝ አጠገባ እንደደረስኩ ባጃጅ ውስጥ ገብታ እየተቀመጠች ወደ ሌላ ቦታ ሳይሆን ወደ ዩንቨርስቲ መሄድ እንደምትፈልግ ብትነግረኝም ትንሽ ጠጥተን እና ተዝናንተን እንደምሸኛት ቃል ገብቼ ወደ ግቢ ሳይሆን ወደ ከዚራ ይዣት ከነፍኩ።
እንደዉም በጣም ለምናችኋል አሁን part 4 ይለቀቃል🌹