እርግጥ ነው በሕይወት ሂደት እና በሰው ልጆች የእርስ በእርስ ግንኙነት አንዱ ከሌላው የሚወርሰው ስለሚኖር የእኛን አጋርተን የሌሎችን ወስደን መኖር የተለመደ ነው ::እንዲህ አይነቱን የመዋረስ ልማድ ለማስተናገድ የባህል ወደባችንን መዝጋት ያስቸግረን ይሆናል:: የእምነት በራችንን ግን መቼም ቢሆን ክፍት መሆን የለበትም ::ሀገራችን በሃይማኖት ለሌላው ማኅበረሰብ የምታጋራው እንጂ ከሌሎች የምትወስደው የላትምና ::
(በትረ ሃይማኖት ገጽ 35)
(በትረ ሃይማኖት ገጽ 35)