•|| ሚኬል ያሳቀው የጋዜጠኛው ጥያቄ ! 😄
ከምሽቱ የፓላስ ድል በውሃላ አርቴታ በጋዜጣዊ መግለጫው ከአንድ ጋዜጠኛ ይህንን ጥያቄ ተጠይቆ ነበር።
"ባለፈው ጄሱስ ፓላስ ላይ ሃትሪክ ሲሰራ ሚስቱ እርጉዝ እንደሆነች በደስታ አገላለፁ አሳይቷል። ዛሬ ደግሞ ሃቨርትዝ በተመሳሳይ ገልፃል። የማርቲን ኦዴጋርድም ሚስት እንዲሁ እርጉዝ እንደሆነች ይታወቃል። ተጫዋቾቹ ላይ ምን እያረክ እንደሆነ ልትነግረን ትችላለህ ? "
አርቴታም በመሳቅ መልካም የገና በዓል ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ብሎ መጠይቁም ቋጭቶታል 😂
"SHARE" @Yenesport