ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፕሬዚዳንትነት ቦታቸዉ ላይ መቀጠል እንደማይፈልጉ ተዘገበ!
ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጥቅምት ላይ የሚጠናቀቀውን የስራ ዘመናቸውን ተከትሎ በርዕሰ ብሄርነት መቀጠል እንደማይፈልጉ ተሰምቷል።
ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ለበርካታ ወራት በስራ ድርሻቸው ዙርያ በሚፈፀሙ አንዳንድ ድርጊቶች እና ከስራ አስፈፃሚው አካል ጋር ባላቸው ጤናማ ያልሆነ ግንኙነት ደስተኛ እንዳልነበሩ ሰምተናል።
በመጪው ሳምንት የመጀመርያ ቀናት ይህን ያለመቀጠል ውሳኔያቸውን ለስራ አስፈፃሚው አካል ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል ሲል የዜና ምንጩ ዘግቧል።
Via መሠረት ሚዲያ
@YeneTube @FikerAssefa