የየካቲት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለጸ!
የየካቲት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል በመንግሥት መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በዚሁ መሰረት ፦
👉 አንድ ሊትር ቤንዚን 101.47 ብር፣
👉 አንድ ሊትር ናፍጣ 98.98 ብር፣
👉 አንድ ሊትር ኬሮሲን 98.98 ብር፣
👉 የአውሮፕላን ነዳጅ 109.56 ብር፣
👉አንድ ሊትር ከባድ ጥቁር ናፍጣ 105.97 ብር
👉 አንድ ሊትር ቀላል ጥቁር ናፍጣ 108.30 ብር ሆኖ በጥር ወር ሲሸጥበት በነበረው እንዲቀጥል ተወስኗል።
የነዳጅ ማደያዎች እና ኩባንያዎች ያልተገባ የነዳጅ ክምችት ከመያዝ እና የዋጋ ጭማሪ ከማድረግ ተቆጥበው ውሳኔውን ተግባራዊ በማድረግ ህብረተሰቡን በቅንነትና በታማኝነት እንዲያገለግሉ ሚኒስቴሩ አሳስበዋል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa